የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር ) መልዕክት
12ኛውና ከፍተኛ የአፍሪካ ደህንነት ጉባኤ የሆነው ጣና ፎረም ከመጀመሩ አስቀድሞ፣ የሞዛምቢኩን ፕሬዝዳንት ዳንኤል ቻፖን በደስታ ተቀብያለሁ። ትብብራችንን ማጠናከር እና የጋራ ጥቅሞችን ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያም የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደናል።
Read moreNational Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
12ኛውና ከፍተኛ የአፍሪካ ደህንነት ጉባኤ የሆነው ጣና ፎረም ከመጀመሩ አስቀድሞ፣ የሞዛምቢኩን ፕሬዝዳንት ዳንኤል ቻፖን በደስታ ተቀብያለሁ። ትብብራችንን ማጠናከር እና የጋራ ጥቅሞችን ማሳደግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያም የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደናል።
Read moreNBC Ethiopia የሀገር ታላቅነት ከሰነቀችው ርዕይ ባሻገር ርዕዩን በተግባር በሚያሳኩ አስተማማኝ ተቋማት ይለካል። ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብና ታላቅ ርዕይ ያላት ኢትዮጵያ የምትመኘውን የልማት፣ የሰላምና የብልፅግና ግብ ለማሳካት አስተማማኝ ተቋማትን በጽኑ...
Read moreበአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካ ውስጥ የቀይ ባህር ጉዳይ እና የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ የህልውና አጀንዳ ሆኖ ቀጥሏል። በNBC አለም-አቀፍ ፕሮግራም ላይ የተደረገው ውይይት፣ የኢትዮጵያን የወደብ ጥያቄ ፍትሃዊነት እና የቀጠናውን ውስብስብ ሴራ...
Read moreኤርትራ የተዘጋች ትልቅ እስር ቤት ናት - የብርጌድ ንሃመዱ አመራሮች በኤንቢሲ ኢትዮጵያ «ጊዜ ግስ» ፕሮግራም ላይ ቆይታቸውን ያደረጉት የብርጌድ ንሃመዱ አመራሮች አቶ በየነ ገ/እግዚአብሔር እና አቶ ዳዊት ይብራህ የኤርትራን አሁናዊ...
Read moreNBC Ethiopia በዛሬው ዕለት ለታሪካዊቷ ጎንደር እና ለአካባቢዋ ማህበረሰብ ትልቅ የምስራች የሆነውን የመገጭ መስኖ ግድብ ፕሮጀክት በይፋ መርቀን ለአገልግሎት አብቅተናል። ይህ ፕሮጀክት ረጅም ዓመታት የዕቅድና አተገባበር መጓተት ቢፈታተነውም፣ በመደመር እሳቤ...
Read moreNBC Ethiopia የፍትሕ ሚኒስቴር እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የሽግግር ፍትሕ የጋራ ፎረም ምስረታ መርሃ ግብር እያካሄዱ ይገኛሉ። የፍትሕ ሚኒስትር ሐና አርዓያስላሴ በዚህ ወቅት፤ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲውን ለማዘጋጀት ከረዥም ጊዜ ጀምሮ...
Read moreNBC Ethiopia የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት (Ethiopian Labor market information system (ELMIS)) ፕሮጀክት ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል በመፈፀም የተጠረጠረውን የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ...
Read moreበዓለም አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ሁኔታ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው የ“ብርጌድ ንሃመዱ” የኤርትራ ተቃዋሚ ከፍተኛ አመራሮች፣ በኤርትራ የነበረው የፍርሃት ግንብ ሙሉ በሙሉ መሰበሩንና ስርዓቱ ህዝባዊ መሰረት አጥቶ ራቁቱን መቅረቱን በይፋ ተናግረዋል። አመራሮቹ ሀገሪቱ...
Read moreNBC Ethiopiaኢትዮጵያ በዲፕሎማሲና በሁሉ አቀፍ ልማት ያስመዘገበቻቸው ስኬቶች የሀገርን ከፍታ ያሳዩ መሆናቸውን በኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ተስፋዬ ገለጹ። "ሕብረት ወይስ ክህደት? ፀረ-ኢትዮጵያ ጥምረት ከየት ወዴት?"...
Read moreNBC Ethiopia ህገ-ወጡ የህወሃት ቡድን ለትግራይ ህዝብ ምንም ያልፈየደ ቀኑም ሌቱም የጨለመበት የተበተነ ሃይል ሆኗል ሲሉ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) ሊቀ መንበር ዶክተር አረጋዊ በርሄ ገለጹ። አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር) ለኢዜአ...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.