NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

የሲቲ ስካንና ኤም አር አይ አገልግሎት ለ1 ቀን ያልተቋረጠበት የመንግስት ሆስፒታል

NBC Ethiopia የህክምና ማሽኖቹ ስራ ከጀመሩ 20 ወራትን ያስቆጠሩ ሲሆን ለአንድም ቀን አገልግሎት ሳይሰጡ የቀረቡት ቀን አልነበረም። የጅጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሼክ ሀሰን ያባሬ ሪፈራል ሆስፒታል በታህሳስ 2009 ዓ.ም አገልግሎት መስጠት የጀመረ...

Read more

አዲስ ውጥረት በሶሪያ ምድር

NBC Ethiopia የድሩዝ ታጣቂዎች በሱዋይዳ አካባቢ በሚገኙ የሶሪያ ወታደሮች ላይ ጥቃት ከፍተው አንድ የመንግስት ወታደር ሲሞት ሌሎች መቁሰላቸው ተዘግቧል፡፡ በቅርቡ ተኩስ አቁም ላይ የደረሱት የድሩዝ ታጣቂዎች እና ሱዋይዳዎች እንደገና ወደ...

Read more

ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፍረንስ በሐረር ከተማ መካሄድ ጀመረ

NBC Ethiopia ''ሃይማኖቶች ለሰላም፣ለአንድነት እና ለአብሮነት'' በሚል መሪ ሃሳብ የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት 4ኛው ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፍረንስ በሐረር ከተማ ማካሄድ ጀምሯል። የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከሐረሪ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ...

Read more

ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላትን በዩኒስኮ ለማስመዝገብ እየተሰራ ነው

NBC Ethiopia የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዚም ቢሮ በተያዘው በጀት ዓመት የሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላትን በዩኒስኮ ለማስመዝገብ በትኩረት እንደሚሰራ አስታወቀ፡፡ በዓላቱ ሀይማኖታዊና ባህላዊ ትውፊታቸውን ጠብቀው እንዲከበሩ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ...

Read more

አራተኛው ኤርባስ ኢትዮጵያ ገባ

NBC Ethiopia August 2, 2025 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደንበኞቹን ረጅም ርቀት ለማጓጓዝ የሚያስችለውን አራተኛውን ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን ዛሬ ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም ተረክቧል፡፡ አየር መንገዱ የተረከበው አዲሱ ኤርባስ አውሮፕላን፤ የኢትዮጵያን ገፅታ...

Read more

በሩሲያ ላይ ጥቃት ደረሰ

NBC Ethiopia በቶማይ መኮንን August 2, 2025 የዬክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖች በሩሲያ ጥቃት አድርሰው ሶስት ሰዎች መሞታቸውን የሩሲያ ባለሰልጣናት አስታወቁ፡፡ ጥቃቱ የደረሰው በኢንዱስትሪ እና መኖሪያ አካባቢዎች ሲሆን ሮስቶቭ፣ ሳማራ እና...

Read more
Page 118 of 281 1 … 117 118 119 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?