NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

“እኔ እና ኔታንያሁ የጦር ጀግኖች ነን”

NBC Ethiopia የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁን “የጦር ጀግና” ሲሉ አወድሰዋቸዋል። "እሱ ጥሩ ሰው ነው፤ እሱ እየተዋጋ ነው፤ እሱ የጦርነት ጀግና ነው” በማለት ትራምፕ ኔታንያሁን አሞካሽተዋል።...

Read more

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አራተኛውንና "የመደመር መንግሥት" የተሰኘውን አዲስ መጽሐፍ አስመልክተው ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ ዛሬ ነሐሴ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 2:30 በNBC Ethiopia Tv እና በማህበራዊ ሚዲያችን ይጠብቁ።

Read more

ምሁራን ችግሮችን በዘላቂነት በመፍታት ረገድ ተሳትፏቸውን እንዲያጠናክሩ ተጠየቀ

NBC Ethiopia ችግሮችን በምክክር በመፍታት ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን በሚደረገው ጥረት ምሁራን ተሳትፏቸውን ይበልጥ አጠናክረው ሚናቸውን መወጣት እንደሚጠበቅባቸው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ(ዶ/ር) ገለጹ። ኮሚሽኑ በአማራ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች...

Read more

የነሃሴ 14 ቀን 2017 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

NBC Ethiopia ምርጫ ቦርድ ለ11 ፓርቲዎች ጥምረት እውቅና ሰጠ በሀገራዊ፣ አህጉራዊና ዓለምአቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ለፌዴራል ተቋማት ስልጠና ተሰጠ ቤኒያሚን ኔተታኒያሁ ፈረንሳይን በጸረ ሴማዊነት ከሰሱ ትራምፕ - እኔ እና ኔታኒያሁ የጦር...

Read more

የአንጋፉው አርቲስት ደበበ እሸቱ የቀብር ስነስርአት በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ተፈፀመ

NBC Ethiopia አርቲስት ደበበ እሸቱ ባለፉት ስድስት አስርት አመታት በላይ በተለያዩ የኪነጥበብ ስራዎች ሀገሩንና ህዝብ ሲያገለግል ቆይቷል። የበርካታ ጥምር ሞያዎች ባለቤት ደበበ እሸቱ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ እሁድ ነሀሴ...

Read more

ወልቭስ ጃክሰን ቻችዋን ከ ሄላስ ቬሮና አስፈረመ

NBC Ethiopia በያዝነው የዝውውር ገበያ ቀኝ መስመር ተከላካዩን ኔልሰን ሴሜዶን ያጣው ወልቭስ፤ ተተኪውን ተጫዋች ከጣሊያኑ ሄላስ ቬሮና አስፈርሟል። ወልቭስ ተጫዋቹን ለማግኘት 12 ሚሊዮን ፓውንድ ወጪ ያደርገ ሲሆን፤ በክለቡ እስከ 2030...

Read more

“የምክር ቤቱ ስደስተኛ ዙር አምስተኛ ዓመት መክፈቻ ዝግጅት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት”- ወ/ሮ ሎሚ በዶ

NBC Ethiopia የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጽህፈት ቤት የ2018 ዓ.ም የስደስተኛ ዙር አምስተኛ ዓመት መክፈቻ እያደረገ ያለው ዝግጅት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ...

Read more

የአርቲስት ደበበ እሸቱ የአስክሬን ሽኝት መርሐግብር

NBC Ethiopia የአርቲስት ደበበ እሸቱ የአስክሬን ሽኝት መርሐግብር በብሄራዊ ቲያትር እየተካሄደ ነው። በሽኝት መርሀግብሩ የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀ ስላሴ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አበቤ ፣ የባህልና ስፓርት ሚኒስትር ሸዊት...

Read more

የነሃሴ 13 ቀን 2017 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

NBC Ethiopia የተጨማሪ እሴት ታክስ ምጣኔ 15 በመቶ ሆኖ እንዲቀጥል ተወሰነ፡፡ የኢትዮጵያ የሌማት ትሩፋት መርሃ ግብር የዓሳ ምርታማነት በሶስት ዕጥፍ ማሳደጉን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶላንድ ትራምፕ ከዩክሬን አቻቸው...

Read more
Page 105 of 281 1 … 104 105 106 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?