ሄርሜላ ፍቃደ

ሄርሜላ ፍቃደ

2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

NBC Ethiopia በጉባኤው አፍሪካውያን በጋራ ጉባኤው ዓለም አቀፍ የአየር ንብረት መፍትሄዎችን የሚሞክሩበት የአፍሪካን አረንጓዴ ልማት የሚደገፍበትን አማራጭ የሚያጤኑበት እንደሆነም ይጠበቃል። ሁለተኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባኤ ከዛሬ ጷጉሜ 3 ጀምሮ እስከ...

Read more

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከማህበረሰቡ ጋር ያለው ትስስር እና የሚሰጠው አገልግሎት ዩኒቨርሲቲውን የማህበረሰቡ ያደረገ መሆኑን የሚያሳይ ነው ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለፁ።

NBC Ethiopia ‎የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ እና የማስተማሪያ ሆስፒታሉን 100ኛ ዓመት ክብረ በዓል የጀመረውን የማህበረሰብ አገልግሎትና የምርምር ልህቀት አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበትና አሁን ባገኘው ስኬት እንዳይዘናጋም ሚኒስትሩ አሳስበዋል፡፡ ፕሮፌሰር ብርሃኑ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ...

Read more

ዩንቨርሲቲዎች ከማንኛውም አይነት ተፅእኖ ነፃ መሆን አለባቸው

NBC Ethiopia ዩንቨርሲቲዎች ከምንም አይነት ተፅእኖ ወጥተው ነፃ ሃሳብ የሚንሸራሸርበት እውቀት እና እውነት የሚፈልጉ ዜጎች መገኛ መሆን ይገባቸዋል-የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በትላንትናው እለት በጎንደር ዩንቨርሲቲ መካሄድ የጀመረው የከፍተኛ ትምህርት...

Read more

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የለውጥ ምክር ቤት ዓመታዊ ጉባዔ በጎንደር ዩንቨርሲቲ መካሄድ ጀመረ

NBC Ethiopia ጉባኤው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ያላቸውን ትብብር ከማጠናከር ባለፍ በቅርበት ለመነጋገር መድረክ የሚፈጥር ነው ተብሏል። በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የጎንደር ዩንቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አስራት አፀደወይን (ዶ/ር) የከፍተኛ ትምህርት ከተጀመረበት ጊዜ...

Read more

ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ

NBC Ethiopia ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ መቋቋም የሚችሉ የልማት ስራዎችን እየሰራች ቢሆንም ዓለም አቀፍ እገዛ ያስፈልጋታል ተባለ። ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ሕብረት ጋር በመተባበር ሁለተኛውን የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ለማስተናገድ ቅድመ...

Read more

የ49 ሰዎችን ህይወት የቀጠፈው የጎርፍ አደጋ

:::::::::::::::::::::::::::: በደቡብ አፍሪካ በደረሰ የጎርፍ አደጋ 49 ሰዎች መሞታቸውን የአካባቢው ባለስልጣናት አስታወቁ፡፡ የጎርፍ አደጋው የተከሰተው በአገሪቷ በደቡብ ምስራቅ ክፍል ከፍተኛ ዝናብ ፣ ኃይለኛ ንፋስ እና እንዲሁም በአንዳንድ አካባቢዎች በረዶ ካመጣ...

Read more

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በ2016 በጀት አመት 57.14 ቢሊየን ብር ማግኘቱ ተገለፀ

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ አዲስ አበባ | ሐምሌ 19 2016| NBC ETHIOPIA- በ2016 በጀት አመት 57.14 ቢሊየን ብር መሰብሰብ መቻሉን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ።...

Read more

የሁለተኛው ትውልድ አገራዊ ጥሪ ተከትሎ ወደ ሀገራቸው ለሚመጡ ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያን እንዲያውቁ ሁነቶች መዘጋጀታቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ | ጥር 02፤ 2016| NBC ETHIOPIA -የሁለተኛው ትውልድ አገራዊ ጥሪ ተከትሎ በሶስቱም ምዕራፎች ወደ አገር ለሚመጡ ሁለተኛው ትውልድ ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያን እንዲያውቁ የሚያደርጉ የኢትዮጵያን ብዝሀነት የሚያሳዩ ሁነቶች መዘጋጀታቸው ተገለፀ...

Read more
Page 1 of 2 1 2

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?