ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እንደ ሌሎች ፕሮጀክቶች በሲሚንቶ ብቻ የተገነባ ሳይሆን በኢትዮጵያውያን የደም እና ላብ ጠብታ የተመሰረተ ነው – አወሉ አብዲ
NBC Ethiopia 46ኛው የጉሚ በለል ውይይት መድረክ “የህዳሴ ግድብ ድል ከተስፋ ወደ ሚጨበጥ ብርሃን” በሚል መሪ ሀሳብ በኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የኦሮሚያ ክልል ምክትል...
Read more








