የሁቲ ሚሳኤል በእስራኤል ሰማይ ላይ
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የየመን ሁቲዎች እስራኤል ላይ የባሊስቲክ ሚሳዔል ጥቃት ማድረሳቸውን አሳወቁ፡፡ ጥቃት የተሰነዘረው በሰሜናዊ እስራኤል መሆኑን ይፋ ያደረጉት ሁቲዎች እስራኤል በጋዛ የምትፈጽመውን ጥቃት እስካላቆመች እርምጃችን ይቀጥላል ብለዋል፡፡ በሃይፋ ከተማ አቅራቢያ ጠዋት...
Read more፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የየመን ሁቲዎች እስራኤል ላይ የባሊስቲክ ሚሳዔል ጥቃት ማድረሳቸውን አሳወቁ፡፡ ጥቃት የተሰነዘረው በሰሜናዊ እስራኤል መሆኑን ይፋ ያደረጉት ሁቲዎች እስራኤል በጋዛ የምትፈጽመውን ጥቃት እስካላቆመች እርምጃችን ይቀጥላል ብለዋል፡፡ በሃይፋ ከተማ አቅራቢያ ጠዋት...
Read moreትላንት ምሽት በተደረገው ጨዋታ ሰማያዊዎቹ ከሜዳቸው ውጪ ጣፋጭ ድል አስመዝግበዋል። ቼልሲን ባለድል ያደርጉ ጎሎችን ኒኮላ ጃክሰን ሁለት ሲያስቆጥር፣ ጄደን ሳንቾ እና ኖኒ ማድዌኬ ቀሪዎቹን ግቦች ከመረብ አሳርፈዋል። ከማንችስተር ዩናይትድ በውሰት...
Read moreየምሽቱ ጨዋታ በመጀመሪያ 45 ደቂቃ አራት ጎሎች የተቆጠሩበት በአስደናቂ ፉክክር የታጀበ ነበር። እንግዳው ኢንተር በማርከስ ቱራምና ዴንዚል ዱምፍራይስ የ1ኛ እና 21ኛ ደቂቃ ጎሎች ቀድሞ መምራት ቢጀምርም ባርሳ ከ3 ደቂቃ በኋላ...
Read moreስካይ ጀርመን እና ኪከርን የመሳሰሉ መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት ሊቨርኩሰን በቀድሞው የማንችስተር ዩናይትድ እና አያክስ አሰልጣኝ ላይ ጠንካራ ፍላጎት አለው። አሰልጣኝ ዣቪ አሎንሶ ካርሎ አንቼሎቲን በመተካት የሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ መሆኑ አይቀሬ...
Read more፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ሩሲያ በዩክሬን ኦዴሳ ከተማ ከፍተኛ የተባለ የአየር ላይ ጥቃት መሰንዘሯ ተነገረ። በጥቃቱ በርካታ መሰረተ ልማቶች የወደሙ ሲሆን ሁለት ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል አምስት ሰዎችም ቆስለዋል። ሩሲያ ፈፅማዋለች በተባለው በዚህ የድሮን...
Read moreእንግሊዛዊው አማካኝ የሰሜን ለንደኑ ክለብ ምሽት በይሮፓ ሊግ ቦዶ ግሊምትን ከሚገጥምበት ጨዋታ አስቀድሞ ከአሰልጣኙ ጋር በጋራ መግለጫ ሰጥቷል። ቶተንሃም ሆትስፐር በፕሪምየር ሊጉ 37 ነጥብ በመያዝ 16ተኛ ስፍራ ላይ ተቀምጦ፣ በታሪኩ...
Read moreበቀዳሚነት ቀን 9 ሰዓት ወላይታ ዲቻ ከ ስሁል ሽረ የሚገናኙ ይሆናል። ከኢትዮጵያ ዋንጫ ድል በኋላ የሚመለሰው ዲቻ በፕሪምየር ሊጉ በሶስት ተካታታይ ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻለም። በሊጉ ባደረጋቸው ሁለት ያለፉ ጨዋታዎች ተሸንፈዋል።...
Read more።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዳግም ወደ ነጩ ቤተመንግስት የገቡበትን 100ኛ ቀን አከበሩ። ትራምፕ ቤተሰቦቻቸውና በሺዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎቻቸው በተገኙበት በሚቺጋን የ100 ቀናት ጉዟቸውን ያከበሩት። በነጩ ቤተመንግስት "የስኬት ንግግር" የሚል ስያሜን...
Read more። ።። ። ። ። ። ። ። ፓኪስታን ህንድ ከ24 እስከ 36 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ወታደራዊ ጥቃት ልትሰነዝርባት እንደምትችል አስታወቀች፡፡ ኢዝላማባድ ከኒው ደልሂ ለሚመጣ ጥቃት ሁሉ ያለምንም ማመንታት...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.