admin

admin

ጥበበኛዋ ሴት

:::::::::::::::::::::::: ቪክቶሪያ ሊ ከቻይና ቤጂንግ የተገኘች የንቅሳት ባለሞያ ነች።ልክ እንደ ፎቶግራፍ ጥርት ያሉ ንቅሳቶችን በሰዎች ሰውነት ላይ ትሰራለች ንቅሳት በጀመረችባቸው ጊዜያት የተለመደውን የንቅሳት ዓይነት ማለትም ጥቁር እና ነጭ ቀለሞችን ብቻ...

Read more

70‚000 ከረሜላዎችን ያዘዘው ህፃን

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የእናቱን ስልክ ለመጫወት ብሎ የተቀበለው ህፃን የበይነ መረብ መገበያያ በሆነው አማዞን መተግበሪያ ላይ 70‚000 ከረሜላዎችን ያዛል፡፡ እናት በድንገት የቤቱን በር ስትከፍት በድንጋጤ ትዋጣለች ደጇ በከረሜላዎች ተጥለቅልቆ ታየዋለች በመደናገጥ ልጇን...

Read more

አሰልጣኝ ዣቪ አሎንሶ በክረምት ከባየር ሊቨርኩሰን እንደሚለያይ አስታወቀ።

ሪያል ማድሪድ በውድድር አመቱ መጨረሻ ከአልጣኝ ካርሎ አንቼሎቲ እንደሚለያይ ሲቀርብ ለነበረው መረጃ ማረጋገጫ የተገኘ መስሏል። ሎስብላንኮዎቹ የካርሊቶ ተተኪ ለማደረግ ቅድሚያ የሰጡት ለቀድሞ ተጫዋቻቸው ዣቪ አሎንሶ መሆኑ ተደጋግሞ ተሰምቷል። ስፔናዊው አሰልጣኝ...

Read more

እንቁላል እና መዘዙ

እንቁላል እና መዘዙ NBC Ethiopia ። ። ። ። ። ። ። ።። የስዊድን ነዋሪ የሆነችው የ24 ዓመት እናት በልጇ ጭንቅላት ላይ የሰበረችው እንቁላል በህግ አስቀጣት፡፡ ይህቺ እናት በሴት ልጇ...

Read more

“የሙያ አባቴን በፍጻሜ ለመግጠም በመቻሌ ደስተኛ ሆኛለሁ” – ማሬስካ

:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::: አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ ከማኑኤል ፔሌግሪኒ ጋር ለፍጻሜ በመድረሳቸው መደሰታቸውን ገለጹ። የቼልሲው አሰልጣኝ በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ ዴር ጉደንን በድምር ውጤት 5-1 አሽንፈው በፍጻሜው ከስፔኑ ሪያል ቤቲስ ጋር ተገናኝተዋል።...

Read more

የፍልስጤም ደጋፊዎች እና የኒው ዮርክ ፖሊሶች

፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ የኒው ዮርክ ፖሊሲ የፍልስጤም ደጋፊዎች ያላቸውን በርካታ ተማሪዎች በቁጥጥር ስር አዋለ፡፡ የፍልስጤም ደጋፊዎች በትራምፕ አስተዳደር የተጣለውን እገዳ በመቃወም ኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ ውስጥ በቤተ-መጽሀፍት በግዳጅ ገብተዋል። የዩኒቨርስቲው አስተዳደር ክሌር ሺፕማን በሠጡት...

Read more

“ቡድናችን ለዋንጫ ሲቃረብ ማውራት ጀመሩ” – ፖስትኮግሉ

:::::::::::::::::::::::::::::::::::: የቶተንሃም ሆትስፐሩ አሰልጣኝ አንጅ ፖስትኮግሉ፣ አርሰን ቨንገር “የይሮፓ ሊግ አሸናፊ ቡድን የቻምፒዮንስ ሊግ ተሳታፊ ሊሆን አይገባም” በማለት ስላቀረቡት ሃሳብ አስተታየታቸውን ሰጥተዋል። "እንግዳ ነገር ነው” በማለት አስተያየታቸውን የጀመሩት አሰልጣኙ “የቻምፒየንስ...

Read more

አርሰናል ሊያም ዴላፕን ለማስፈረም በሚደረገው ፉክክር ውስጥ ገባ።

ከእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በተሰናበተው ኢፕስዊች የሚጫወተው እንግሊዛዊ አጥቂ በእልፍ ክለቦች እየተፈለገ ይገኛል። መድፈኞቹ በክረምት የአጥቂ መስመር ተጫዋች ማምጣታቸው የማይቀር እንደሆነ በተደጋጋሚ ይገለጻል። የስፖርቲንግ ሊዝበኑነጥቂ ቪክቶር ዮኬሬሽ የአሰልጣኝ አርቴታ ቀዳሚ ፍላጎት...

Read more

ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ ከሐዋሳ ከተማ፣ሲዳማ ቡና ከመቻል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። የ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በ2 ጨዋታዎች ቀጥሎ ይደረጋል። 7 ሰዓት የጀመረው ድሬዳዋ ከተማን ከሐዋሳ...

Read more
Page 30 of 52 1 … 29 30 31 … 52

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?