Monday, November 23, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ አባል ሀገራት ትኩረት ሊሰጡ ይገባል

የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ አባል ሀገራት ትኩረት ሊሰጡ ይገባል

November 23, 2026
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ አባል ሀገራት ለጤናው ዘርፍ ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር መሐሙድ አሊ የሱፍ ገለጹ።

5ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪካ የሕዝብ ጤና ጉባኤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።

“የአፍሪካ የጤና ደህንነት እና ሉዓላዊነት፤ ከጤና ጥገኝነትና ተጋላጭነት ወደ ባለቤትነትና ጽናት የሚደረግ ሽግግር” በሚል መሪ ሓሳብ በሚካሄደው በዚህ ጉባኤ ላይ የሀገራት መሪዎች፣ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና የሕዝብ ጤና ባለሙያዎች ተሳትፈዋል።

በጉባኤው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር መሐሙድ አሊ የሱፍ፤ ሁሉን አቀፍ የጤና ሽፋን የሁሉንም ህብረተሰብ የጤና አገልግሎት ተጠቃሚነት የሚመለከት ነው ብለዋል።

የአፍሪካ ህብረት የ2026 መሪ ሃሳብ “ውሃ እና ንጽህና” ላይ መሆኑን አውስተው የጤና አገልግሎት የሚጀምረው ከሆስፒታሎች ሳይሆን ከንጹህ አካባቢ፣ ከምግብ ዋስትና፣ ከትምህርትና ከአጠቃላይ የኢኮኖሚ ልማት መሆኑን አስገንዝበዋል።

በመሆኑም አባል ሀገራት ለጤናው ዘርፍ ልክ እንደ ትምህርት፣ ጸጥታ እና ፍትህ ሁሉ ከፍተኛ ትኩረትና ቅድሚያ እንዲሰጡ ጥሪ አቅርበዋል።

አጋር አካላት ለአህጉሪቱ ለሚያደርጉት ቀጣይነት ያለው ድጋፍ ምስጋና ያቀረቡት ሊቀ-መንበሩ፤ እቅዶቻቸውን ከአፍሪካ ቅድሚያ ከሚሰጣቸው ጉዳዮች ጋር እንዲያጣጥሙ ጠይቀዋል።

የአፍሪካን የጤና ዘርፍ ለመለወጥና የጤና ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት፣ የምርምር ማዕከላትንና ላቦራቶሪዎችን እንዲሁም የመንግስትና ግሉ ዘርፍ ትብብር መጠናከር ወሳኝ መሆኑን ተናግረዋል።

ጉባኤው አፍሪካን ከወረርሽኞች፣ ከተላላፊ እና ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች ነጻ ለማድረግ የሚደረገውን አህጉራዊ ጥረት መነቃቃት የሚፈጥር መሆኑንም ገልጸዋል።

(ኢዜአ)

Source: @NBCETHIOPIA ​
Via: NBC Ethiopia
Tags: #addisababaEthiopiaFacebook
ShareTweetShare
Previous Post

አሸናፊዎች እና ተሸናፊዎች፡ ሲሜዮኔ ታሪክ ሲሰሩ፣ ፖቼቲኖ በአንፊልድ መጥፎ ዕድል ገጥሟቸዋል

Related Posts

አሸናፊዎች እና ተሸናፊዎች፡ ሲሜዮኔ ታሪክ ሲሰሩ፣ ፖቼቲኖ በአንፊልድ መጥፎ ዕድል ገጥሟቸዋል
News

አሸናፊዎች እና ተሸናፊዎች፡ ሲሜዮኔ ታሪክ ሲሰሩ፣ ፖቼቲኖ በአንፊልድ መጥፎ ዕድል ገጥሟቸዋል

November 23, 2026
7
News

November 21, 2026
17
ታላቁ ሩጫ ከጎዳና ሩጫ የተሻገረ ትርጉም ያለው ወሳኝ ስፖርታዊ ኩነት ነው
News

ታላቁ ሩጫ ከጎዳና ሩጫ የተሻገረ ትርጉም ያለው ወሳኝ ስፖርታዊ ኩነት ነው

November 20, 2026
18
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ሺ ጂንፒንግና ቭላድሚር ፑቲን ምን ተወያዩ?
International

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ሺ ጂንፒንግና ቭላድሚር ፑቲን ምን ተወያዩ?

November 19, 2026
40
3ኛው ዙር የኮሪደር ልማት፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ
News

3ኛው ዙር የኮሪደር ልማት፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ

November 19, 2026
22
አዲስ  እና ግዙፍ የውል ስምምነት እየተዘጋጀ ባለበት ወቅት፣ ዴክላን ራይስ ለምን የአርሰናል እጅግ ወሳኝ ተጫዋች ሆኖ እንደሚቀጥል…….
News

አዲስ እና ግዙፍ የውል ስምምነት እየተዘጋጀ ባለበት ወቅት፣ ዴክላን ራይስ ለምን የአርሰናል እጅግ ወሳኝ ተጫዋች ሆኖ እንደሚቀጥል…….

November 19, 2026
27

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ አባል ሀገራት ትኩረት ሊሰጡ ይገባል

የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ አባል ሀገራት ትኩረት ሊሰጡ ይገባል

November 23, 2026
አሸናፊዎች እና ተሸናፊዎች፡ ሲሜዮኔ ታሪክ ሲሰሩ፣ ፖቼቲኖ በአንፊልድ መጥፎ ዕድል ገጥሟቸዋል

አሸናፊዎች እና ተሸናፊዎች፡ ሲሜዮኔ ታሪክ ሲሰሩ፣ ፖቼቲኖ በአንፊልድ መጥፎ ዕድል ገጥሟቸዋል

November 23, 2026
ዘመናዊ የግብርና አሰራር ለሀገራዊ ምርታማነትና ለኢኮኖሚያዊ ዕድገት መሰረት እየሆነ መጥቷል፦ ምሁራን

ዘመናዊ የግብርና አሰራር ለሀገራዊ ምርታማነትና ለኢኮኖሚያዊ ዕድገት መሰረት እየሆነ መጥቷል፦ ምሁራን

November 21, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ አባል ሀገራት ትኩረት ሊሰጡ ይገባል

የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ አባል ሀገራት ትኩረት ሊሰጡ ይገባል

November 23, 2026
አሸናፊዎች እና ተሸናፊዎች፡ ሲሜዮኔ ታሪክ ሲሰሩ፣ ፖቼቲኖ በአንፊልድ መጥፎ ዕድል ገጥሟቸዋል

አሸናፊዎች እና ተሸናፊዎች፡ ሲሜዮኔ ታሪክ ሲሰሩ፣ ፖቼቲኖ በአንፊልድ መጥፎ ዕድል ገጥሟቸዋል

November 23, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?