Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Analysis

ሚዲያዎችና ብሄራዊ ጥቅም

ሚዲያዎችና ብሄራዊ ጥቅም

November 11, 2026
in Analysis, News, Politics
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

በኤንቢሲ ኢትዮጵያ ሳምንታዊ“የኢዲተሮች ጠረጴዛ” ፕሮግራም ላይ በሚዲያ ሚና እና በብሔራዊ ጥቅም ዙሪያ ሰፊ ውይይት ተደረገ።

በውይይቱ ተሳታፊ የነበሩት የአራዳ ኤፍ ኤም ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ኤልያስ ተክለወልድ እና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሰላምና ደህንነት መምህር አሌክስ ብርሃኑ ሚዲያና ብሄራዊ ጥቅምን በተመለከተ በርካታ ሀሳቦችን አንስተዋል።

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሰላምና ደህንነት መምህር አሌክስ ብርሃኑ

የሰላም ሚኒስቴር ከኤንቢሲ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ይህ መርሃ-ግብር በተለይም ሀገራዊ ህልውናን፣ የዜጎችን የወደፊት እጣፈንታ እና ሚዲያዎች የሀገርን ዘላቂ ጥቅም ለማስከበር የሚጫወቱትን ቁልፍ ሚና ማዕከል ያደረገ ነበር።

በመድረኩ ላይ አስተያየታቸውን የሰጡት ጋዜጠኛ ኤልያስ ተክለወልድ እንደገለጹት፤ የአንድ ሀገር ብሔራዊ ጥቅም መሰረቱ የሀገርን ዳር ድንበር፣ የአየር ክልልን እና የግዛት አንድነትን በጽናት ማስጠበቅ ነው።

ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ዳር ድንበርን መጠበቅ ለብሔራዊ ደህንነት የመጀመሪያውና ዋናው አጥር መሆኑን ያመለከቱት ጋዜጠኛው፣ ሚዲያዎች በዚህ ረገድ የህዝብ ንቅናቄ የመፍጠርና ሀገራዊ አንድነትን የማጠናከር ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለባቸው አስረድተዋል።

የአራዳ ኤፍ ኤም ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ኤልያስ ተክለወልድ

የሰላምና ደህንነት መምህሩ አሌክስ ብርሃኑ በበኩላቸው፣ ብሔራዊ ጥቅም ከግዛት አንድነት ባለፈ የዜጎችን አሁናዊ ማንነትና የወደፊት እጣፈንታ ከማስተካከል ጋር ጥብቅ ቁርኝት እንዳለው አብራርተዋል።

የዜጎች ህልውና፣ የሀገር ህልውና እና የራሳቸው የሚዲያዎች ህልውና ሙሉ በሙሉ የሚወሰነው ብሔራዊ ጥቅምን በማረጋገጥ ላይ እንደሆነም ጠቁመዋል።

አክለውም ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ለወደብ ኪራይ በየአመቱ እስከ 2 ቢሊዮን ዶላር የምታወጣ መሆኗን በማንሳት፣ የባህር በርና የወደብ ጥያቄ የሀገርን ምጣኔ ሀብትና የወደፊት እጣፈንታ ከመወሰን አንጻር ምን ያህል ወሳኝ እንደሆነ ነው የጠቀሱት።

”ነፃነት ሁልጊዜም ከከፍተኛ ኃላፊነት ጋር የሚሄድ መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል፤ የመገናኛ ብዙሃን የመናገርና የመዘገብ ነፃነታቸውን ሲጠቀሙ፣ ከጀርባው ያለውን ሀገራዊ ኃላፊነትና የብሔራዊ ጥቅም ማስከበር ድርሻ በተገቢው መንገድ መሸከም ይኖርባቸዋል” ብለዋል ።

ሚዲያዎች ሀገራዊ አጀንዳዎችን ለመቅረፅ፣ የህዝብን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ እንዲሁም የሀገርን ታሪካዊና ምጣኔ ሀብታዊ ጥቅሞች ላይ በጋራ በመቆም ያላቸው ሚና ሊተካ የማይችል መሆኑን በዝርዝር አብራርተዋል።

ሀገርና ሚዲያ የማይለያይ ህልውና ያላቸው በመሆናቸው፣ ሀገራዊ ጥቅሞችን በሚነኩ ማንኛውም ጉዳዮች ላይ ሚዲያዎች የጋራ አቋም በመያዝ የሀገርን ጥቅም ማስከበር እንዳለባቸው ተወያዮቹ ተናግረዋል።

በ ታደለ ገበየሁ

Tags: EthiopiaMediaNational Interest
ShareTweetShare
Previous Post

ብሔራዊ ጥቅም ማለት መንግስትን መደገፍ አይደለም!

Next Post

ኢትዮጵያ እና የወፍ ሀብቷ

Related Posts

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ
#ethiopia

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
8
የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
የኢትዮጵያን እጣፋንታ የሚወስነው ቀይ ባህር
Analysis

የኢትዮጵያን እጣፋንታ የሚወስነው ቀይ ባህር

November 16, 2026
9
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
“የኤርትራ ሕዝብ ከኢሳያስ በላይ ጠላት የለውም” – አቶ ጌታቸው ረዳ
Analysis

“የኤርትራ ሕዝብ ከኢሳያስ በላይ ጠላት የለውም” – አቶ ጌታቸው ረዳ

November 16, 2026
20
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
Next Post
ኢትዮጵያ እና የወፍ ሀብቷ

ኢትዮጵያ እና የወፍ ሀብቷ

የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ሕጋዊ መሰረት አለው – የቀድሞው የኮትዲቯር ጠቅላይ ሚኒስትር

የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ሕጋዊ መሰረት አለው - የቀድሞው የኮትዲቯር ጠቅላይ ሚኒስትር

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?