። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ። ።
ከCOP31 ጎን ለጎን፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር በረከት ፍስሃፅዮን ከዓለም አቀፉ የሜትሮሎጂ ድርጅት (WMO) ዋና ጸሐፊ ፕሮፌሰር ሴሌስቴ ሳውሎ ጋር ውይይት አድርገዋል።
ውይይታቸው በየአየር ንብረትና የአየር ሁኔታ ምልከታ ሥርዓቶች ላይ ያለውን ትብብር ማጠናከር፣ የቅድመ ማስጠንቀቂያ አቅሞችን ማሳደግ፣ የአየር ንብረት መረጃዎችን ፍትሃዊ ተደራሽነት ማበረታታት እና በአዲስ አበባ ከሚካሄደው COP32 በፊት በሳይንስ ላይ የተመሰረተ የአየር ንብረት ጥበቃን ማጠናከር ላይ ያተኮረ ነበር።
ውይይቱ በጠንካራ የምልከታ አውታረ መረቦች፣ በመረጃ ፍትሃዊነት፣ በአቅም ግንባታ እና በዓለም አቀፍ ትብብር አማካኝነት የመቋቋም አቅምን ለማጠናከር ያለውን የጋራ ቁርጠኝነት አረጋግጧል።
። ። ።
ማስፈንጠሪያውን (ሊንኩን) በመጫን NBC ኢትዮጵያን ይጎብኙ ይወዳጁ
https://linktr.ee/NBCEthiopiaTV
#NBCEthiopia
#ሆኖ_መገኘት
#Ethiopia
#COP31
#COP32Ethiopia
#WMO
#ClimateActionNow












