Wednesday, November 18, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Analysis

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ተገቢ ነው! – አምባሳደር አሌክሳንደር ሮንዶስ​

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ተገቢ ነው! - አምባሳደር አሌክሳንደር ሮንዶስ

November 9, 2026
in Analysis, Hard Talk, News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

የቀድሞው የአውሮፓ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር አሌክሳንደር ሮንዶስ በሚድል ኢስት አይ ቀርበው በሰጡት ማብራሪያ፣ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ከዓለም አቀፍ የውሃ አጠቃቀም መብቶችና ከኢኮኖሚ ዕድገት አንፃር ወቅታዊና ትክክለኛ መሆኑን አብራርተዋል።

​ እንደ አንባሳደሩ ገለፃ ኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት ከባህር በር ተነጥላ የቆየችበት መንገድ ተገቢ አለመሆኑን በመጥቀስ፣ አገሪቱ በቀይ ባህር ጉዳይ ላይ የምታነሳቸው ጥያቄዎች ሕጋዊና ታሪካዊ አግባብነት እንዳላቸው አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።

ኢትዮጵያ የምታስመዘግበውን የኢኮኖሚ ዕድገት ለማስቀጠል፣ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ስጋቶችን ለመቆጣጠርና በቀጣይነት ለመሻገር በቀይ ባህር በኩል የማለፍ ፍላጎቷ መሠረታዊ መሆኑም ተመልክቷል።

​በሌላ በኩል፣ በቀጣናው የሚታዩ የኃይል ሚዛን መዛባትና አለመግባባቶች በአፍሪካ ቀንድ ሰላም ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድሩ እንደሚችሉ ተንታኞቹ ስጋታቸውን ገልጸዋል። እንደ ሱዳን፣ ኤርትራ፣ ሶማሊያ እና ግብፅ ካሉ ጎረቤት አገራት ጋር የሚነሱ ውጥረቶች ሁኔታውን ውስብስብ እንደሚያደርጉት በመጠቆም፣ የባህር በር ጥያቄው በቀጣናው ጂኦፖለቲካ ላይ የሚፈጥረው ተፅዕኖ ከፍተኛ መሆኑ ተነስቷል።

​በመሆኑም በዓለም አቀፍ ሕግና መድረኮች አሠራር መሠረት የባህር በር ባለቤት የሆኑ አገራትን ሉዓላዊ መብት ማክበር አስፈላጊ መሆኑን የቀድሞው የአውሮፓ ህብረት መልክተኛ ገልጸዋል።

የባህር በር ማግኘት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ዕድገት አስፈላጊ ቢሆንም፣ ሂደቱ የአጎራባች አገራትን ሉዓላዊነት ባከበረ መልኩ በሰላማዊ መንገድ ሊከናወን እንደሚገባ ነው ያነሱት።

​ በዘዴቪድ ኸርስት ፖድካስት ላይ የቀረቡት አምባሳደር አሌክስአንደር ሮንዶስ ለችግሩ ዘላቂ መፍትሄ የሚሆነው ኢትዮጵያ ከጎረቤት አገራት ጋር ያላትን የዲፕሎማሲ ግንኙነትና የኢኮኖሚ ትስስር ማጠናከር እንደሆነ ተቁመው፤ በሰላማዊ ውይይት ላይ የተመሠረተ የጋራ መግባባት በመፍጠር፣ በቀጣናው ዘላቂ ሰላምና የጋራ እድገትን ማረጋገጥ እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተዋል።

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በአለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ዘንድ ሰፊ ትኩረትና ተቀባይነትን በማግኘት ላይ ነው ።

በ ታደለ ገበየሁ

Source: @NBCETHIOPIA ​
Via: NBC Ethiopia
Tags: #addisababaAmerica-Iran warAmerican ambassadorDonald TrumpEthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

ቀይ ባህር- የዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ትኩረት

Next Post

ኮፕ 31 ቃል ኪዳኖች ወደ ተጨባጭ ውጤት የሚቀየሩበት የተግባር ጉባኤ ሊሆን ይገባል

Related Posts

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ
Hard Talk

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

November 18, 2026
54
“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ
News

“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ

November 18, 2026
16
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ
#ethiopia

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026
20
የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
26
የኢትዮጵያን እጣፋንታ የሚወስነው ቀይ ባህር
Analysis

የኢትዮጵያን እጣፋንታ የሚወስነው ቀይ ባህር

November 16, 2026
11
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
Next Post
ኮፕ 31 ቃል ኪዳኖች ወደ ተጨባጭ ውጤት የሚቀየሩበት የተግባር ጉባኤ ሊሆን ይገባል

ኮፕ 31 ቃል ኪዳኖች ወደ ተጨባጭ ውጤት የሚቀየሩበት የተግባር ጉባኤ ሊሆን ይገባል

ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ድርድሯን እያካሄደች መሆኑ ተገለጸ

ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ድርድሯን እያካሄደች መሆኑ ተገለጸ

በ3ኛው የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ የታየው የሚዲያ ውበትና ትብብር

በ3ኛው የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ የታየው የሚዲያ ውበትና ትብብር

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

November 18, 2026
በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

November 18, 2026
“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ

“ማንቸስተር ሁሌም ‘ሰማያዊ’ ሆኖ አይቀጥልም ” ፖቼቲኖ

November 18, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

ፋኖ ፀረ-ሰላም ኃይል ነው-የቀድሞው የፋኖ አመራር ማርእሸት ፀሐዩ

November 18, 2026
በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

በተመድ እውቅና ያገኘው አረንጓዴ አሻራ!

November 18, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?