Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በ2017 በጀት ዓመት በርካታ ስራዎችን ማከናወኑን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በ2017 በጀት ዓመት በርካታ ስራዎችን ማከናወኑን አስታወቀ

August 7, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

‎በበጀት ዓመቱ 20 የኃይል ማስተላለፊያና ማከፋፈያ ፕሮጀክቶች በዕቅድ ከተያዙ ውስጥ ተካተው ግንባታዎች በተያዘላቸው መርሐ ግብር ሲከናወን መቆየቱን የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ ገልጸዋል።

‎በ2017 25423 ጊ.ዋት ለማምረት ታቅዶ 29480 ጊ.ዋት ማመንጨት መቻሉን ዋና ስራ አስፈጻሚው ተናግረዋል። የኢነርጂ ምርት አፈጻጸም 116 በመቶ ማሳካት መቻሉን አንስተው በዚህም ከዕቅድ አንጻር 4100 ጊ.ዋት መመዝገቡንና ከ2016 በጀት ጋር ሲነጻጸር የ43 በመቶ ዕድገት ማሳየቱን አንስተዋል።

‎በዘርፉ የተከማቸውን ዕዳ ማቃለል መቻሉና ከኤሌክትሪክ ኃይል የተገኘው የውጭ ምንዛሪ ገቢ ማደግ መቻሉ እንዲሁም ‎የተመረተው ኤሌክትሪክ ኃይልን ከማሳደግ አንጻር በ2016 በጀት አመት ከነበረበት 20523 ሜጋ ዋት በ2017 በጀት ዓመት ወደ 28640 ሜጋ ዋት በማሳደግ በ2016 ዓመት ጋር ሲነጻጸር 39.1% ዕድገት ማሰያቱ እንደ ስኬት መመዝገቡን በሪፖርታቸው አቅርበዋል።

‎በመሰረተ ልማት ላይ የሚደረጉ ስርቆትና በሀገሪቱ ባለው ወቅታው ሁኔታ አንዳንድ አካባቢዎች በዕቅዱ መሰረት ስራዎችን መስራት አለመቻሉ እንደ ችግር ተነስቷል። በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በበጀት ዓመቱ 75.4 ቢሊዮን ገቢ ማግኘቱ ታውቆዋል፡፡

በ-አማኑኤል ምትኩ

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: EthiopiaFacebookMeta
ShareTweetShare
Previous Post

በመዲናዋ በ2017 በጀት ዓመት ከ150 በላይ ትላልቅ ኩነቶች ተካሂደዋል – የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን

Next Post

ዮሃን ዊሳ ወደ ብሬንትፎርድ የልምምድ ማዕከል ተመለሰ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
ዮሃን ዊሳ ወደ ብሬንትፎርድ የልምምድ ማዕከል ተመለሰ

ዮሃን ዊሳ ወደ ብሬንትፎርድ የልምምድ ማዕከል ተመለሰ

የነሃሴ 01 ቀን 2017 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

የነሃሴ 01 ቀን 2017 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

ትራምፕ እና ፑቲን ሊገናኙ ነው

ትራምፕ እና ፑቲን ሊገናኙ ነው

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?