Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

በጋዛ በረሃብ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ100 አለፈ

በጋዛ በረሃብ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ100 አለፈ

July 23, 2025
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

NBC Ethiopia

በጋዛ እየተካሄደ ባለው ተከታታይ ጦርነት በረሃብ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በእጅጉ እየጨመረ መምጣቱን የጤና ባለስልጣናት አስታውቀዋል ።

ትናንት ብቻ አራት ህጻናትን ጨምሮ ቢያንስ 15 ፍልስጤማውያን በረሃብ ህይወታቸውን ማጣታቸው ተገልጿል። በዚህም በእስራኤል እና ፍልስጤም መካከል ጦርነት ከጀመረ ወዲህ በምግብ እጥረት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 101 መድረሱ ተመላክቷል። ከማቾቹ መካከል አብዛኞቹ ህጻናት መሆናቸው የወጡ መረጃዎች ሲጠቁሙ ይበልጥ ስጋትን ጨምሯል።

ይህ አስደንጋጭ መረጃ የመጣው የእስራኤል ኃይሎች በጋዛ ላይ ከፍተኛ የቦምብ ድብደባ ማድረጋቸውን በቀጠሉበት ወቅት ነው። ማክሰኞ ዕለት ብቻ የእስራኤል ጦር በጋዛ ሰርጥ አከባቢ ባደረሰው ጥቃት ቢያንስ 81 ሰዎች መገደላቸው ተገልጿል ።

ተባብሶ በቀጠለው ግጭት ምክንያት በጋዛ የምግብ እጥረት እንዲከሰት እያደረገ ይገኛል ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በቀጠናው ያለው ሁኔታ “ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ታይቶ የማይታወቅ የሞትና የጥፋት ደረጃ ያለው አስፈሪ ትዕይንት” ሲል ገልጾታል።

የጋዛ ከተማ የአል-ሺፋ ሆስፒታል ኃላፊ እንደተናገሩት፣ ባለፉት ሶስት ቀናት ውስጥ በመላው የፍልስጤም ግዛት 21 ህጻናት በምግብ እጥረት እና በረሃብ ምክንያት ህይወታቸውን አጥተዋል ሲሉ ተናግረዋል ።

ከተለያዩ የጤና ባለሥልጣናት እና የሰብዓዊ ዕርዳታ ድርጅቶች የተገኙ ሪፖርቶች እጅግ አሳሳቢ እና በፍጥነት እየተባባሰ የመጣ የረሃብ ቀውስ መኖሩን ያመለክታሉ። በግምት 600ሺ ሰዎች፣ 60 ሺ ነፍሰ ጡር ሴቶችን ጨምሮ በምግብ እጥረት እየተሰቃዩ መሆናቸውን እነዚህ ድርጅቶች በሪፖርቶቻቸው አመላክተዋል።

የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ጽህፈት ቤት በበኩሉ፤ ከግንቦት ወዲህ ወደ እርዳታ ማከፋፋያ ማእከላት ተጉዘው ምግብ ለማግኘት ሲሞክሩ የነበሩ ከ 1 ሺ በላይ ፍልስጤማውን በእስራኤል ኃይሎች መገደላቸውን አስታውቋል ።

በአሁን ሰዓት በጋዛ ያለው የሰብአዊ ሁኔታ እጅግ አሳሳቢ እንደሆነ የተገለፀ ሲሆን፣ እስራኤል በአከባቢው እያደረገች ያለችውን የጦርነት ዘመቻ በአፋጣኝ ካላቆመች ከባድ ሰብአዊ ቀውስ ሊፈጠር እንደሚችል ተሰግቷል ።

ዘገባው የአልጀዚራ ነው

በ ሰላማዊት ወልደገሪማ

Source: @NBCEthiopia
Via: NBCEthiopia
Tags: #palastineEthiopiaFacebookIsraelMeta
ShareTweetShare
Previous Post

የአሜሪካና ጃፓን የንግድ ስምምነት

Next Post

”የትምህርት ስብራት መጠገን አለበት” የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርስቲ

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
8
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
15
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
51
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
”የትምህርት ስብራት መጠገን አለበት” የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርስቲ

''የትምህርት ስብራት መጠገን አለበት'' የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርስቲ

አትሌቲኮ ማድሪድ ማርክ ፑቢልን ለማስፈረም ከስምምነት ደረሰ

አትሌቲኮ ማድሪድ ማርክ ፑቢልን ለማስፈረም ከስምምነት ደረሰ

ኒውካስትል ዩናይትድ ለዮሃን ዊሳ ያቀረበው የዝውውር ጥያቄ በብሬንትፎርድ ውድቅ ተደረገበት

ኒውካስትል ዩናይትድ ለዮሃን ዊሳ ያቀረበው የዝውውር ጥያቄ በብሬንትፎርድ ውድቅ ተደረገበት

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?