April 15, 2025
NBC Ethiopia
በ25ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ኮንኮኒ ሀፊዝ በመጀመሪያው አጋማሽ ኮንኮኒ ሀፊዝ ብቸኛ ግብ ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
ኢትዮጵያ ቡና ወደ ድል ሲመለስ ፋሲል ከነማ ከሦስት ተከታታይ ድል በኋላ ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ ኢትዮጵያ ቡና በ39 ነጥብ 2ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ፤ ፋሲል ከነማ በ33 ነጥብ 8ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡
የሊጉ ጨዋታ ሲቀጥል ምሽት 12 ሠዓት ላይ መቻል ከአርባ ምንጭ ከተማ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡
:: :: :: :: :: :: :: :: ::
#ሆኖ_መገኘት
Source:
NBC Ethiopia
Via:
@NBCEthiopia












