፨ ፨ ፨ ፨ ፨፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ነሐሴ 30 2016| NBC ETHIOPIA- ኢትዮጵያ ባለፈው 2016 አመት ያገኘቻቸው ስኬቶችን ወይንም ወደ ቀጣይ ምዕራፍ የተሸጋገረችባቸውን ዘርፎች በማስመልከት ስያሜ እንደተሰጠው ተገልጿል።
ኢትዮጵያ ባለፈው የ2016 አመት በግብርና፣ በአምራች፣ በቱሪዝም እና በኢነርጂ ዘርፍ ስኬትን ማስመዝገቧ ተነግሯል።
ያስመዘገበቻቸውን ስኬቶች የተሻገረችባቸው ዘርፎች በመንግስት ጥረት ባሻገር በዜጎች ተሳትፎ በመሆኑ የጋራ ስኬት ነው ሲሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትሯ ዶ/ር ፍፁም አሰፋ ተናግረዋል።
በ- የአብስራ ሚሊዩን
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












