፨ ፨ ፨ ፨ ፨፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ነሐሴ 30 2016| NBC ETHIOPIA- የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በመስከረም ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ በነበረበት ዋጋ የሚቀጥል መሆኑን አስታውቋል።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ( ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የመስከረም ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነሐሴ ወር ሲሸጥበት በነበረበት እንደሚቀጥል ገልፀዋል፡፡
ስለሆነም የነዳጅ ማደያዎች ያልተገባ የምርት ማከማቸት እና የዋጋ ጭማሪ ሳያደርጉ ተግባራዊ እንዲያደርጉ ሚኒስትሩ አሳስበዋል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












