፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሐምሌ 06 2016| NBC ETHIOPIA-“የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ” በሚል መሪ ቃል የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂዷል ።
በመርሃ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ ችግኞችን መትከል ብቻ ሳይሆን መንከባከብ ግዴታ መሆኑን አስገንዝበዋል።


በአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን የስራ ሀላፊዎችን ጨምሮ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ታረቀኝ ገመቹ እና የደንብ ማስከበር አባላት ተሳትፈውበታል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Website – https://nbcethiopia.com/news/
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












