፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሰኔ 22 2016| NBC ETHIOPIA- በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢራን ልዩ መልዕክተኛ እስራኤል ወደ ሊባኖስ ወረራ የምትጀምር ከሆነ ሀገራቸው ሁሉንም አማራጮች እንደመትጠቀም አስጠንቅቀዋል፡፡ ጦርነቱም የመጠፋፋት እንደሚሆን ነው የተናገሩት ፡፡
ጽዮናውያኑ ሄዝቦላህን ለማጥቃት በሚል ወደ ሊባኖስ ዘልቆ ለመግባት የሚያደርጉት ፕሮፖጋንዳ የማያዛልቅ መሆኑን ልዩ መልዕክተኛው በኤክስ ገጻቸው አስፈረዋል፡፡ እስረኤል ባለፈው ሳምንት በሄዝቦላህ ላይ ወታደራዊ ዘመቻ እንደምትጀምር መናገሯ ይታወሳል ፡፡ ዘገባው የ ዲ ደብሊው ነው፡፡
በ-ቶማይ መኮንን
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Website – https://nbcethiopia.com/news/
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












