Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሐ-ግብሮች ያሰለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖች አስመረቀ

June 29, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ሰኔ 22 2016| NBC ETHIOPIA-የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በተለያዩ መርሐ-ግብሮች ያሰለጠናቸውን የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ።

በምረቃ መርሐ-ግብሩ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ የዩኒቨርሲቲው የቦርድ ሰብሳቢና የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፈንታ፣ ከፍተኛ የፖሊስ መኮንኖችን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ታድመዋል።

ዩኒቨርሲቲው ዛሬ ያስመረቃቸው የፖሊስ መኮንኖች በሁለተኛ ዲግሪ፣ በመጀመሪያ ድግሪ፣ በሌቭል አራት እና በጤና ሳይንስ እንዲሁም በሌሎች የትምህርት ዘርፎች የሰለጠኑ ናቸው ተብሏል።

ዩኒቨርሲቲው ያስመረቃቸው የሁለተኛ ዲግሪ ተመራቂ መኮንኖች በአራት ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን የተከታተሉ ሲሆን በስነ ወንጀልና በወንጀል ፍትህ፣ በሰላምና የህዝብ ደህንነት ጥናት፣ በአስተዳደር እና የለውጥ አመራር እንዲሁም በደህንነት ዘርፍ አስተዳደር የሰለጠኑ መሆናቸውም ተገልጿል። ዩኒቨርሲቲው በደህንነት ዘርፍ አስተዳደር ለመጀመሪያ ጊዜ አስተምሮ ማስመረቁም በዚሁ ወቅት ተጠቁሟል።

ሰልጣኞች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው ፖሊሳዊ ሳይንስ፣ በስነ-ወንጀልና ወንጀል ፍትሕ እንዲሁም በፖሊስ መኮንንነት ዘርፍ አስፈላጊውን ሙያና እውቀት የጨበጡ መሆናቸውም ተገልጿል። ዩኒቨርሲቲው ዛሬ ካስመረቃቸው ሰልጣኞች መካከል ሲያሰለጥናቸው የቆዩ 12 የሶማሊያ እና የደቡብ ሱዳን የፖሊስ ሰልጣኞች ይገኙበታል።

ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የፖሊስ የሙያ መስኮች ከአጫጭር ኮርሶች እስከ ሁለተኛ ዲግሪ በማስተማር በኢትዮጵያ እና በምስራቅ አፍሪካ ብቁ የሆኑ የፖሊስ መኮንኖችን እና ባለሙያዎችን በማፍራት ላይ እንደሚገኝም ተጠቁሟል።የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ የፖሊስ ሰራዊት ግንባታ ውስጥ ደማቅ አሻራ ያኖረ ረጅም ዘመናትን የቆየ አንጋፋ ተቋም ነው።

????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCEthiopiaSC

???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc

????Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

See insights and ads

Boost post

Like

Comment

Send

Share

ShareTweetShare
Previous Post

ኢራን እስራኤል በሊባኖስ ላይ ጥቃት እንዳትፈጽም  አስጠነቀቀች

Next Post

አዲስ አበባ ተጨማሪ የቴሌቪዥን ቻናል አገኘች

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
አዲስ አበባ ተጨማሪ የቴሌቪዥን ቻናል አገኘች

አዲስ አበባ ተጨማሪ የቴሌቪዥን ቻናል አገኘች

አሜሪካ ለዩክሬን ድጋፍ ልታደርግ ነው ተባለ

አሜሪካ ለዩክሬን ድጋፍ ልታደርግ ነው ተባለ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 35ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሄዳል

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 35ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሄዳል

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?