Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Uncategorized

በ 2024 ከፍተኛ ሽያጭ ያስመዘገቡ መፅሀፍት

June 5, 2024
in Uncategorized
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨

ከቴክኖሎጂ መሰፋፋት ጋር ተያይዞ፣ በአለም አቀፍ ደረጃ የመጽሀፍት አንባቢያን ቁጥር መቀነስ በስፋት ሲነገር ቢደመጥም አሁንም ድረስ ተወዳጅነትን በማግኘት በሚሊየን በሚቆጠሩ ኮፒዎች የሚሸጡ መጽሀፍት ገቢያውን ሲቆጣጠሩት እንመለከታለን ፡፡ በተለያዩ ዘውጎች የጥበብ አሻራ ያረፈባቸው እና የደራሲያንን ነገሮችን የመገንዘብ እንዲሁም የመተረክ ብቃት ፍንትው ያደረጉ እና የአንባቢያንን ቀልብ መቆጣጠር ከቻሉ የ2024 ተወዳጅ ብሎም በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ሽያጭን ካገኙ መፅሀፍት ጥቂቱን እንገራችሁ፡፡

1. The Women

በፈረንጆቹ አቆጣጠር የካቲት 6 /2024 የወጣው The Women የተሰኘው የልብ ወለድ ዘውግ ያለው መፅሀፍ በዚህ አመት ለአንባቢያን ደርሰው በበርካቶች ዘንድ ተወዳጅ ከሆኑ መፅሀፍት መካከል አንዱ ነው፡፡

በክርስቲን ሀና የተጻፈው ይህ ልብወለድ በሁሉም ለአንባቢያ በደረሰ በጥቂት ቀናት ውስጥ በመላው አለም ከ 3 ሚሊዮን በላይ ኮፒዎችን መሸጥ የቻለ መፅሀፍ ሲሆን፣ ለተከታታይ ቀናትም በኒውዮርክ ታይምስ best-seller ቡክ ዘርፍ የአንደኝነትን ደረጃ በመያዝ ቆይቷል፡፡

መፅሀፉ ፍራንኪ ማክግራድ የተሰኘች አንዲት ነርስ ከውልደቷ ጀምሮ በህይወቷ ስለሚያጋጥሟት የህይወት ውጣ ውረዶች እንዲሁም ሴቶች በቬትናም ጦርነት ወቅት የነበራቸውን ከፍተኛ ሚና፤ የቃላትን ሀይል ሌሎችንም ጭብጦች በመያዝ በ480 ገፅ ላንባቢያን በመቅረብ ተወዳጅነትን ማትረፍ የቻለ ልብ ወለድ ነው፡፡

2. The Anxious Generation

The Anxious Generation የተሰኘው እና በሶሺዮሎጂስት ዶክተር ጆናታን ሀይዲት የቀረበው መፅሀፍ ከፍተኛ ሽያጭን ካስመገነዘቡ ተወዳጅ የ2024 መፅፍት ሌላኛው ነው ፡፡

በአሁኑ ወቅት፣ በመላው አለም በከፍተኛ እየጨመረ ስለመጣው በአስራዎቹ እድሜ ስለሚከሰት የአዕምሮ ህመም ላይ መነሻ ታሪኩን አድርጎ የተጻፈው The Anxious Generation ደራሲው ለረዥም አመታት በአስራዎቹ እድሜ ስለሚከሰት የአዕምሮ ህመም መነሻ ምክንያቶች እና የመፍትሄ ምክረሀሳቦችን ይዞ ብቅ ያለበት ተወዳጅ መጽሀፍ ነው፡፡ በ 385 ገፅ ለአንባቢያን የቀረብ መፅሀፉ ከ 1 ሚሊየን በላይ መሸጥ ችሏል፡፡

3. Dog Man: The Scarlet Shedder

በመጋቢት 9 2024 የወጣው ዶግ ዘ ስካርሌት ሽሬደር የህጻናት መፅሀፍ የ2024 ተወዳጅ እና ብዙ ኮፒዎች የተሸጠ መፅሀፍ ነው፤ መፅሀፉ በዴቭ ፒልኪ ተጽፎ የተዘጋጀ ሲሆን፣ በ 240 ገፆች ለንባብ የቀረበ የ2024 ተወዳጁ የልጆች መጽሀፍ ነው፡፡

ህጻናትን በሚገባቸው እና በሚያዝናና መልኩ የተተረከው መጽሀፉ፣ ዘ ዶግ ማ የተሰኘ እና ሌሎች የአኒሜሽን ገጸባህሪዎች ለአደጋ የተጋረጠን ከተማን ለመታደግ የሚያደረጉትን ጥረት  እና ትግል የሚያስነብብ ሲሆን፣ ርህራሄ ደግነት፣ ፅናት መልካም ማድረግ እና በጋራ መስራት የሚኖረውን ሽልማት እና ማሸነፍ ለልጆች በሚረዱት መልኩ ያስገነዝባል ፡፡ መጽሀፉ ከዚህ ቀደም የነበሩትን ክፍሎች ጨምሮ በ47 ቋንቋዎች በተለያዩ ሀገራት የተረጎ ሲሆን፣ እስካሁን ከ 60 ሚሊዮን በላይ ኮፒዎችበመላው አለም ተሸጠዋል፡፡  

ማይንድ ጌም ፈኒ ስቶሪ እና ሄቨን ብሬከር እንዲሁ በ 2024 ለአንባቢያ ደርሰው ተወዳጅነተን ማግኘት ከቻሉ እና በብዙ ሚሊዮን ኮፒዎች ከተሸቱ መከካከል ይጠቀሳሉ፡፡

በ-የአብስራ ሚሊዮን

ShareTweetShare
Previous Post

በአዲስ አበባ ከተማ በተካሄደው የምክክር ምዕራፍ የተሰበሰቡ አጀንዳዎች መዳረሻቸው የት ነው?

Next Post

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የደህንነትና የጥራት መስፈርቶችን ያላሟሉ የወተት ምርቶች ህብረተሰቡ እንዳይጠቀም አሳሰበ

Related Posts

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ
News

ክሎፕ በጀርመን የመልሶ ግንባታ ወቅት ትዕግስት እንዲኖር ጠየቁ

November 13, 2026
16
የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ
Uncategorized

የመደመር መንግሥት: ሀገርን የማላቅ አዲስ ምዕራፍ

October 10, 2026
19
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል
News

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጊዜያዊነት ተቋርጦ የነበረውን ወደ መቀሌ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ከጥቅምት 1 ጀምሮ ይጀምራል

October 9, 2026
16
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ
News

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ23 ሚኒስትሮች ሹመትን አጸደቀ

October 8, 2026
33
የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ
News

የተለያዩ ክልሎች ርዕሰ መስተዳድር ሾሙ

October 2, 2026
23
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019
Uncategorized

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመስቀል ደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ያስተላለፉት መልዕክት | መስቀል 2019

September 27, 2026
23
Next Post
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የደህንነትና የጥራት መስፈርቶችን ያላሟሉ የወተት ምርቶች ህብረተሰቡ እንዳይጠቀም አሳሰበ

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የደህንነትና የጥራት መስፈርቶችን ያላሟሉ የወተት ምርቶች ህብረተሰቡ እንዳይጠቀም አሳሰበ

አጫጭር የውጪ መረጃዎች

አጫጭር የውጪ መረጃዎች

ለእግረኞች ምቹ ያልሆኑ ከተሞች

ለእግረኞች ምቹ ያልሆኑ ከተሞች

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?