፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ግንቦት 28 2016| NBC ETHIOPIA-ሀማስ እስራኤል ጦሯን ከጋዛ ለማስወጣት ቁርጠኛ ካልሆነች ምንም አይነት ስምምነት እንደማያደርግ ገለጸ፡፡
-ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በሜክሲኮ በኩል ወደ አሜሪካ የሚገቡ ስደተኞችን ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ ትዕዛዝ አስተላለፉ።
-እስራኤል በጋዛ ላይ ባደረሰችው ጥቃት ባለፉት 24 ሰአታት 66 ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ፡፡
-የሩስያ በዩክሬን ማዕከላዊ ከተማ ዲኒፕሮ ባደረገችው የሚሳኤል ጥቃት የአንድ ወር ሕፃን ጨምሮ ስምንት ሰዎች ቆሰሉ፡፡
-ቤይሩት በሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ቅጥር ግቢ አንድ ሰው ተኩስ ከከፈተ በኋላ በቁጥጥር ስር መዋሉን የሊባኖስ ጦር አስታወቀ።
????YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
???? TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
????Website – https://nbcethiopia.com/news/
????Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












