Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home News

ተወዳጁ ፍሬንድስ ተከታታይ ሲትኮም

May 7, 2024
in News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ሚያዚያ 29 2016| NBC ETHIOPIA- በአለም ዙሪያ በበርካቶች ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን ማትረፍ የቻለው እና ለረጅም አመታት ተወዳጅ ሆኖ የቆየው ፍሬንድስ (Friends) የተሰኘው ተከታታይ አስቂኝ ድራማ የመጨረሻው ክፍል ለእይታ የበቃው እ.ኤ.አ 2004 በትላንትናው ዕለት ነበር ፡፡

የአሜሪካንን የቴሌቭዥን ተከታታይ ደራማ ዘውግ ለበርካታ አመታት ተቆናጦ የቆየው  ፍሬንድስ የተሰኘው አስቂኝ ድራማ በመላው አለም እስካሁንም ድረስ ተወዳጀ ሆኖ መቆየት ችሏል ፡፡ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተመልካቾች በፊልሙ ውስጥ ያሉትን ገጸባህሪዎች ዛሬም ድረስ እንደቤተሰብ ይመለከቷቸዋል፡፡

በዴቪድ ክሬን እና በማርታ ካውፍማን ተጽፎ እ.ኤ.አ በ1994 ለመጀመሪያ ጊዜ ስርጭቱን የጀመረው ሲትኮሙ በአጭር ጊዜ ውስጥ የብዙዎችን ቀልብ መሳብ ችሏል፡፡

ይህ ተከታታይ አስቂኝ  ድራማ  የኒውዮርክ ነዋሪ በሆኑ በሀያዎቹ እና ሰላሳዎቹ እድሜ ክልል ወስጥ በሚገኙ ሮስ፣ሞኒካ ፣ ቻንድለር፣ ፊቢ፣ ሬቸል እና ጆዊ በተባሉ  ስድስት ጓደኛሞች ዙሪያ የሚያጠነጥን ታሪክ አለው፡፡

እነዚህ የተለያየ የህይወት መንገድ ያላቸው ስድስቱ ጓደኛሞቹም በየዕለቱ  የሚገጥሟቸውን የህይወት ውጣ ውረድ ፣ የፍቅር እና የቤተሰብ ገጠመኞችን እና የሚገጥሟቸውን ችግሮች ለመፍታት የሚያቀርቡትን ሀሳብ በሳቅ እያዋዛ ለተመልካች  የሚያደርስ ሲትኮም ነው፡፡  

ገፀባህሪዎቹ  የየራሳቸው የተለያየ ሞያ እና ህልም ያላቸው ሲሆን እሱን ለማሳካት በሚያደርጉትን  ሩጫ  ፣ጓደኝነት፣ መተሳሰበን፣ መደጋገፍን  እንዲሁም በርካታ በማህበረሰቡ ውስጥ የሚገኙ ቸግሮችን በሳቅ እያዋዛ የሚያቀርብ  ነው ፡፡  

አንዳድ ጥናቶች እንደሚያሳዩትም ድራማው ሰዎችን ከማዝናናት ባሻገር በተለያዩ ማህበረሰቦች ላይ የባህል ተጽእኖ እስከማሳደር ችሏል፡፡

ገጸባህሪያቱ የሚጠቀሙት አዳዲስ ቃላት በማህበረሰቡ ዘንድ በስፋት አገልገሎት ላይ ይውሉ ነበር፡፡ በዚህም የእንግሊዘኛ ቋንቋ ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ እንዳሳደረ  በቶሮንቶ ዩኒቨርሲቲ የቋንቋ ተመራማሪዎች ያደረጉት ጥናት ያመላክታል፡፡

በድራማው ላይ የሚገኙት ገጸባህሪያት የሚጠቀሙት የጸጉር ቁርጥ ሳይቀር በአለም አቀፍ ደረጃ በበስማቸው ተሰይሞ ብዙዎች ሲጠቀሙበት ቆይተዋል፡፡

በዚህ ያላበቃው የሲትኮሙ ተጸእኖ ለበርካቶችም የገቢ ምንጭ መሆን ችሏል፡፡

የተዋንያኑ ምስል የታተሙባቸው ልብሶች  እና የተለያዩ ቁሳቁሶች አሁንም ደረስ ገቢን እያስገኙ ይገኛሉ ፡፡ ከዚም ባሻገር በድራማዉ ላይ የታዩትን አፓርታማ ቤቶች  ገጽታ በማስመሰል በርካታ ቤቶች ተሽጠዋል፡፡

በአስር ምዕራፎች  እና 236 ክፍሎች ተከፋፍሎ ለአስር አመታት በከፍተኛ ተቀባይነት በቴሌቭዥን መስኮት ሲተላለፍ የቆየው ሲትኮሙ ታዋቂውን የኢሚ አዋርድ ስድስት ጊዜ ማሸነፍ የቻለ እና  በተለያቱ ዘርፎችም  በርካታ  ሽልማቶችን አግኝቷል፡፡ በወቅቱም በአማካኝ በሳምንት 25 ሚሊዮን የሚጠጉ ተመልካቾች እንደነበሩት መረጃዎች ያሳያሉ፡፡

በ2015 በኔትፍሊክስ ድጋሚ መታየት በመጀመሩ እንደ አዲስ መነጋገሪያ መሆን የቻለ ሲሆን ኔትፍሊክስም ለሲትኮሙ በአመት 30 ሚሊዮን ዶላርን ከፍሏል፡፡ዘ ላስት ዋን የተሰኘው የሲትኮሙ የመጨረሻ ክፍልም  ሀያ አመታት በፊት በትላንትናው ቀን ነበር አየር ላይ የዋለው ይህንንም ክፍል ከ 52 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ተመልክተውታል፡፡

ከበርካታ ዓመታት በኋላ በፊልሙ ላይ የሚተውኑት ስድስቱ ተዋናዮች ፍሬንድስ ሪዩኒየን በሚል በተዳጋጋሚ ተገናኝተዋል፡፡

ፍሬንድስ ለተመልካች ከቀረበ ከሶስት አስርት አመታት በላይ ያስቆጠረ ቢሆነውም አሁንም ድረስ በርካታ አለም አቀፍ ተመልካቾች አሉት፡፡ ተዋንያኑም በድራማው ላይ  እንደሚታየው በእውነተኛው አለም የልብ ጓደኛሞች እንደሆኑ ይነገራል፡፡  ቻንድለር የተሰኘውን አስቂኝ ገጸ ባህሪ በመጫወት ዝናን ያተረፍው  ማቲው ፔሪ ከዚ አለም በሞት በተለየበት ወቅትም የበርካቶች ልብ ተሰብሮ ነበር፡፡

 በ- የአብስራ ብርሃኑ

ShareTweetShare
Previous Post

አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

Next Post

አጫጭር የስፖርት መረጃዎች

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
አጫጭር የስፖርት መረጃዎች

አጫጭር የስፖርት መረጃዎች

አጫጭር የውጭ መረጃዎች

አጫጭር የውጭ መረጃዎች

የፌዴራል ቤቶች ኮፖሬሽን  የጽዱ ኢትዮጵያን ንቅናቄን ተቀላቀለ

የፌዴራል ቤቶች ኮፖሬሽን  የጽዱ ኢትዮጵያን ንቅናቄን ተቀላቀለ

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?