፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 30 2016| NBC ETHIOPIA- በደቡብ አፍሪካ ጆርጅ ከተማ በግንባታ ላይ የሚገኝ ባለ 5 ፎቅ ህንጻ ተደርምሶ 5 ሰዎች መሞታቸው ተነገረ፡፡
-የአሜሪካ ወታደር በሩሲያ በቁጥጥር ስር መዋሉን ተክትሎ አሜሪካ ወታደሩ ወደ ሀገሩ በሰላም እንዲመለስ መጠየቋ ተገለጸ፡፡
-እስራኤል በጋዛ ሰርጥ በኩል ያለውን የራፋህን ድንበር ዘጋች፡፡
-በደቡብ ምዕራብ ቻይና ሆስፒታል ውስጥ በደረሰ የስለት ጥቃት ሁለት ሰዎች ሲሞቱ 21 መቁሰላቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
-የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለአምስተኛ ጊዜ ፕሬዚዳንታዊ ቃለ መሃላ ፈፀሙ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












