፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 15 2016| NBC ETHIOPIA-በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ19ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ወልቂጤ ከተማን 2ለ1 አሸንፏል።
-በ33ኛ ሳምንት የጣልያን ሴሪ ኤ ኢንተር ሚላን የከተማ ተቀናቃኙ ኤሲ ሚላንን 2-1 በሆነ ዉጤት በመርታት 20ኛ የስኩዲቶ ክብሩን አሳክቷል።
-በ34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አርሰናል ከ ቼልሲ ዛሬ ምሽት ከ4፡00 ሰዓት ጀምሮ ይጫወታሉ።
-በስካይ ቤት ሻምፒዮንሺፕ የ38ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሌይስተር ሲቲን ከ ሳውዝሃምፕተን ዛሬ ምሽት 4፡00 ሰዓት የሚያገናኘው ጨዋታ ተጠባቂ ነው።
-በኮፓ ኢታሊያ የግማሽ ፍጻሜ መርሐ ግብር ላዚዮ ከ ዩቬንቱስ ከምሽት 4፡00 ሰዓት ጀምሮ በሮም ኦሊምፒክስ ስታዲየም ይጫወታሉ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv











