፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 15 2016| NBC ETHIOPIA- በምስራቅ አፍሪካ ጅቡቲ ጠረፍ በደረሰ የስደተኞች ጀልባ አደጋ 16 ሲሞቱ 28 የሚሆኑት ደግሞ የደረሱበት አልታወቀም ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ተቋም ገልጿል፡፡
77 የሚሆኑ ሰዎችን ጭና የነበረችው ጀልባ በደረሰባት የመገልበጥ አደጋ ህጻናትን ጨምሮ ሌሎች ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል ተብሏል ፡፡ ሲ ጅ ቲ ኤን
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












