Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Technology

የፊት ፎቶዎች ወደ ተንቀሳቃሽ ምስል የሚለውጠው -ቫሳ (VASA)

April 23, 2024
in Technology
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

፨ ፨ ፨ ፨ ፨

አዲስ አበባ | ሚያዚያ 15 2016| NBC ETHIOPIA- ከጊዜ ወደ ጊዜ በሰው ልጆች ህይወት ውስጥ ያለው ወሳኝ ሚና እየጨመረ የመጣው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ(ሰው ሰራስ አስተውሎት) ተጽእኖው በተለያዩ ዘርፎች ጎልቶ እየታየ ይገኛል፡፡ በቴክኖሎጂው ዘርፍ የተሰማሩ የአለማችን ትላልቅ ኩባንያዎችም አዳዲስ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ሞዴሎችን እያስተዋወቁ ነው፡፡ ከሰሞኑም የማይክሮሶፍት ኩባንያ ተመራማሪዎች አዲስ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ሞዴልን ለቴክኖሎጂው ዓለም እንካችሁ ብለዋል፡፡

ተመራማሪዎቹ ይፋ ያደረጉት አዲስ የኩባንያው ሰው ሰራሽ አስተውሎት ሞዴል ቫሳ 1 የተሰኘ ሲሆን የሰዎችን የፊት ፎቶዎች ወደ ተንቀሳቃሽ ምስል የሚለውጥ ነው ተብላል፡፡

ሞዴሉ የአንድ ሰው ፊት ምስል እና የአንድ ሌላ ሰው የተቀዳ ድምፅን በማዋሃድ በፎቶ ላይ ያለውን ሰው ንግግር በቀጥታ አሊያም ልክ ራሱ እያወራ እንደሆነ የሚያስመስል ተንቀሳቃሽ ምስል ይፈጥራል ነው የተባለው።

ማይክሮሶፍት ኩባንያ በይፋዊ ድረ-ገጽ እንዳሰፈረው VASA ህይወት የሚመስሉ የምናባዊ ገጸ-ባህሪያትን ማራኪ እይታ ለመፍጠር የሚያስችል ማዕቀፍ ነው ብላል፡፡ እንዲሁም የፕሪሚየር ሞዴል VASA-1 ትልቅ የፊት ገጽታ እና የተፈጥሮ ጭንቅላት እንቅስቃሴዎችን ከመያዝ በተጨማሪ ከድምጽ ጋር የሚመሳሰሉ የከንፈር እንቅስቃሴዎችን መስራት ያስችላል ሲል ጠቁማል፡፡ ይህም ምንም እንከን እንዳይኖረውና በትክክል በፎቶ ላይ ያለው ሰው እያወራ እንደሆነ ለማሳመን ያስችላል ብላል ኩባንያው፡፡

የኩባንያው ተመራማሪዎችም በ16ተኛው ክፍለ ዘመን በእውቁ ሰአሊ ሊዮናድዶ ዳቪንቺ የተሳለውን የሞናሊዛ ስዕል አዲሱን ሞዴል ማሳያ አድርገው አቅርበዋል፡፡ በዚህም ቪዲዮን በተዋናይ አን ሃታዌይ የተቀነቀነቀው አስቂኝ ራፕ ሞናሊዛ ስታቀርብ ያስመለክታል፡፡

ከማይክሮሶፍት ለመጣው አዲስ ሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ምስጋና ይግባውና ሞና ሊዛ አሁን ከፈገግታ ባሻገር መስራት መቻሏን አለም ኣቀፍ ሚዲያዎች ገልፀዋል፡፡ ሞናሊዛ ራፕ ስታደርግ የሚያሳየው ተንቀሳሽ ምስልም መጀመሪያ ላይ በማይክሮሶፍት ይፋዊ ድረ-ገጽ  የተለጠፈ ሲሆን  በአሁኑ ሰአት በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ተሰራጭቶ መነጋገሪያ ሆናል፡፡

ይህ ተንቀሳቃሽ ምስል በ X ከተጋራበት ጊዜ ጀምሮ ከሰባት ሚሊዮን በላይ እይታዎችን ማግኘት የቻለ ሲሆን አሁንም የእይታው ቁጥሩ እየጨመረ ነው፡፡ ሰዎችም በአዲሱ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ሞዴል ላይ ሀሳባቸውን እያጋሩ ይገኛል፡፡ አስተያየታቸውን በ X ያሰፈሩት አንዳንዶቹ ቴክኖሎጂውን እያደነቁ እና የማይታመን ሲሉ በተቃራኒው ለሀሰተኛ ምስሎች መበራከት ከፍተኛ ሚና ይሆረዋል የሚሉም አልጠፉም፡፡ ፎቶን ተጠቅሞ ወደ የአፍ እና ጭንቅላት እንዲንቀሳቀስ የማድረግ ቴክኖሎጂ ከዚህ ቀደም በRunway and Nvidia በተባሉ ተቋማት የተሞከረ ሲሆን ማይክሮሶፍት ያስተዋወቀው AI ግን የተሻላ ለእውነታ የቀረበ ይመስላል ተብሏል፡፡  

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ እጅግ እየዘመነ ብሎም እየረቀቀ የመጣ ሲሆን ድምጽ በማስመሰል ማጭበርበር ሊስፋፋ እና የቪዲዮ ምስሎችን በመፍጠር የሐሰት ዜና እንዲስፋፋ በር እየከፈተም እንደሆነ ብዙ የዘርፉ ባለሙያዎች ይተቻሉ፡፡ ሰዎች የቪዲዮ ይዘትን በመመልከት ብቻ እውነተኛውን ሰው ለመናገር ይቸገራሉም ነው የሚሉት፡፡ ይህም በኢንተርኔት ላይ ከፍተኛ መጠን ያለው ማጭበርበር ያመጣል ሲሉም ይሞግታሉ፡፡

በ AI ዘመን እምነትን ወደ ነበረበት ለመመለስ እና ለማጠናከር አዳዲስ ዘዴዎችን በማምጣት ፈር ቀዳጅ ማድረግ በጣም አስፈላጊ ነው” ሲሉም አስተያየት ሰጪዎች ሀሳባቸውን አጋርተዋል፡፡

ማይክሮሶፍት ሰው ሰራሽ የማሰብ ችሎታው ለትምህርት ዓላማዎች ወይም ለሰዎች ምናባዊ ጓደኞችን ለመፍጠር ሊያገለግል ይችላል ብሏል – ነገር ግን አዲስ ያስተዋወቀው ቴክኖሎጂ አደጋ ሊያስከትል እንደሚችል አስጠንቅቋል ።

መሳሪያው ሰዎችን ለማስመሰል አላግባብ ጥቅም ላይ ሊውል እንደሚችል ያመነ ሲሆን  መተግበሪያ በኃላፊነት እና በጥቅም ላይ እንደሚውል እስካልተረጋገጠ ድረስ አዲሱን ሞዴል ለመልቀቅ እቅድ የለንም ሲል ገልፃል፡፡

Tags: AIMicrosoftMicrosoft VASA
ShareTweetShare
Previous Post

አጫጭር የሀገር ውስጥ መረጃዎች

Next Post

አጫጭር የስፖርት መረጃዎች

Related Posts

ዓለም አቀፍ አድናቆት የተቸረው የኢትዮጵያ የዲጂታል ሽግግር
News

ዓለም አቀፍ አድናቆት የተቸረው የኢትዮጵያ የዲጂታል ሽግግር

October 8, 2026
23
⁨የ AI ተስፋ እና ስጋት | የጋዜጠኛው ህልውና እና AI | የኤዲተሮች ጠረጴዛ | ​
Technology

⁨የ AI ተስፋ እና ስጋት | የጋዜጠኛው ህልውና እና AI | የኤዲተሮች ጠረጴዛ | ​

September 30, 2026
15
የመምህር ረዳት AI መተግበሪያ በሙከራ ደረጃ ሥራ ላይ ማዋሉን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ
Education

የመምህር ረዳት AI መተግበሪያ በሙከራ ደረጃ ሥራ ላይ ማዋሉን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ

June 5, 2026
29
ለኒውክሊየር ኃይል ጣቢያ ግንባታ የሚሆን ምቹ አካባቢን በጥናት የመለየት ሥራ ተጀምሯል
News

ለኒውክሊየር ኃይል ጣቢያ ግንባታ የሚሆን ምቹ አካባቢን በጥናት የመለየት ሥራ ተጀምሯል

May 18, 2026
38
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር መግለጫ
Technology

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር መግለጫ

April 4, 2026
79
የሳይበር ማጭበርበሮችን እንዴት እንከላከል? _ዘመን እና ቴክኖሎጂ
Technology

የሳይበር ማጭበርበሮችን እንዴት እንከላከል? _ዘመን እና ቴክኖሎጂ

February 23, 2026
12
Next Post
አጫጭር የስፖርት መረጃዎች

አጫጭር የስፖርት መረጃዎች

የጀልባ አደጋ በጅቡቲ

የጀልባ አደጋ በጅቡቲ

በጎ አድራጎት ስራዎች በለንደን ማራቶን

በጎ አድራጎት ስራዎች በለንደን ማራቶን

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?