፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | ሚያዚያ 07 2016| NBC ETHIOPIA- አትሌት አሸቴ በክሪ በኔዘርላንድ የተደረገውን የሮተርዳም ማራቶን አሸንፋለች፡፡
-በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ምሽቱን በስታምፎርድ ብሪጅ ቼልሲ ከኤቨርተን ይጫወታሉ፡፡
-ባየርን ሊቨርኩሰን የጀርመን ቡንደስሊጋን አምስት ጨዋታዎች እየቀሩት አሸናፊ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡
-ሌቨርኩሰን በ120 ዓመታት የምስረታ ታሪኩ የሊጉን ዋንጫ አንስቶ እንደማያውቅ ይታወቃል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












