Tuesday, November 17, 2026
  • Login
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
  • HOME
  • NEWS
  • PROGRAM AND FEATURES
    • HOLIDAY
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • CONTACT US
  • English
    • English
    • Amharic
No Result
View All Result
National Media
No Result
View All Result
Home Health

በዓለማችን እጅግ የተበከለ የአየር ፀባይ ያላቸው ከተሞች 

March 21, 2024
in Health, News
0 0
0
Share on FacebookShare on TwitterShare on Telegram

አዲስ አበባ | መጋቢት 12፣ 2016| NBC ETHIOPIA -በዓለማችን እጅግ የተበከለ የአየር ፀባይ ያላቸው ከተሞች በአብዛኛው በእስያ የሚገኙ መሆናቸውን በአለም አቀፍ ደረጃ የአየር ጥራትን የሚከታተለው የስዊዘርላንድ የአየር ጥራት ቴክኖሎጂ ኩባንያ  IQAir አስታውቋል፡፡  

ኩባንያው አዲስ ባወጣው ሪፖርት፣ በፈረንጆቹ 2023 በዓለም ላይ እጅግ የከፋ የአየር ብክለት ካጋጠማቸው 100 ከተሞች፣ ከአንዱ  በስተቀር ሁሉም በእስያ የሚገኙ ከተሞች መሆናቸውን አስነብቧል፡፡

ከከተሞቹ ፣አብዛኛዎቹ በህንድ ውስጥ የሚገኙ ሲሆኑ፣  የዓለም ጤና ድርጅት የአየር ጥራት ደረጃ ብሎ ያወጣውን መስፈርት ከ 10 ጊዜ በላይ የተላለፉ መሆናቸውንም ሪፖርቱ አጣቅሷል፡፡

ከ7 ሺ 800 በላይ ከሚሆኑ ከተሞች ውስጥ ዘጠኝ በመቶ ብቻ የአለም ጤና ድርጅትን የአየር ጥራት  መስፈርት ያሟሉ እንደሆኑም ነው የኩባንያው ሪፖርት ያመላከተው፡፡

“በእያንዳንዱ የሕይወታችን ክፍላችን የአየር ብክለት ተጽዕኖ እንደሚያሳድር እናያለን” የሚሉት የIQAir Global ሀላፊ ፍራንክ ሃምስ፣ በጣም በተበከሉ አገሮች ውስጥ ከሶስት እስከ ስድስት ዓመታት ባለው ጊዜ ውስጥ የሰዎችን ሕይወት ክፉኛ ሊቀጥፍ እንደሚችል ያስጠነቅቃሉ፡፡ይህንን ችግር መከላከል ካልተቻለ ለብዙ ዓመታት የከፋ ችግር ሊያስከተል እንደሚችልም አሳስበዋል፡፡

በአየር ጥራት ደረጃ መለኪያ መሰረት፣ መደበኛ የሚባለው የአየር ጥራት ምጣኔ 2.5 ‹‹ፓርቲኩላት ማተር›› ቢሆንም አደገኛ እንደሆነ እና  አየር ወደ ውስጥ በሚገባበት ወቅት ወደ ደም ውስጥ ሊገባ የሚችል እና እስከ ሳንባ የሚደርስ የተበከለ አየር ሊያስከትል እንደሚችል ተገልጿል፡፡

ይህም አየር የሚፈጠረው  ከቅሪተ አካል ነዳጆች፣ ከአቧራ ወይም አውሎ ነፋሶች እና ከሰደድ እሳት ቃጠሎ የሚመነጭ ሲሆን ፣ለአስም፣ ለልብ እና ለሳንባ በሽታ፣ ለካንሰር እና ለሌሎች የመተንፈሻ አካላት በሽታዎች እንዲሁም በልጆች ላይ የአእምሮ ውስንነት ሊይስከተል እንደሚችልም ሪፖርቱ ያትታል፡፡

በሪፖርቱ መሰረት በፈርንጆቹ 2023 በአለማችን እጅግ የተበከል አየር ያላት ከተማ፣ በሰሜናዊ ህንድ ቢሃር ግዛት የምትገኘው እና ከግማሽ ሚሊዮን በላይ የህዝብ ቁጠር ያላት፣ ‹‹ቤጉሳራይ›› ናት፡፡ከተማዋ የአየር ጥራት መስፈርት ተብሎ ከተቀመጠው 2.5 ‹‹ፓርቲኩላት ማተር››( pm) በመብለጥ 118.9 እንደደረሰች እና የአለም ጤና ድርጅትን የጤና መመሪያዎች 23 ጊዜ እንደተላለፈችም ሪፖርቱ አስቀምጧል።

ሌላኛዋ እጅግ የተበከለ አየር ካልቸው ሀገራት ውስጥ የተመደበችው ባንገላዲሽ ስትሆን፣ አማካይ የአየር ጥራት መስፈርትን 16 ጊዜ መተለለፏ ተገልጧል። ባንገላዲሽ በመከተል ፓኪስታን እና ህንድ የሚገኙ ሲሆን፣ ህንድ በጣም የተበከሉ 10  ከተሞች ውስጥ  ይዛለች።

እንደ ሪፖርቱ ገለጻ ፣ የህንድ 93 በመቶ የሚሆነው ህዝብ እጅግ ከፍተኛ ከሆነ የአየር ብክለት ባለበት አካባቢ ይኖራል ።  

በአለም አቀፍ ደረጃ በ134 ሀገሮች  የሚገኙ ከተሞች እና ክልሎች 93 በመቶ የሚሆኑት  የአየር ጥራት መስፈርተን ተብሎ ከተቀመጠው መሻገራቸውንም ሪፖርቱ ጠቅሷል፡፡

በአለም ላይ ንጹህ ወይም ጤናማ አየር ያላቸው አስር ከተሞች ብቻ ሲሆኑ፣ ፊንላንድ ስቶኒአን እና ፑኤርቶ ሪኮን በማስከተል ቀዳሚውን ደረጃ ይዛለች፡፡

የአለም ጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያመለክተው፣ በዓመት 6.7 ሚሊዮን ሰዎች በከባቢ እና በቤት ውስጥ መፈጠር የአየር ብክለት ህይወታቸውን ያጣሉ፡፡

በሰው ሰራሽ  ምክንያት የሚፈጠረው የአየር ንብረት ቀውስ ለአየር ብክለት ከፈተኛ ሚና እንዳለውም ተነግሯል።የአየር ንብረት ቀውሱ የአየር ሁኔታን እየቀየረ እንደሆነ እና  ይህም የንፋስ እና የዝናብ ለውጦችን  በማምጣት የአየር ብክለተን እያስፋፋ በመሆኑ ከፍተኛ ሙቀትን እየፈጠረ ነው  ይህም የአየር ንብረት ቀውስ  በተለያዩ አካባቢዎች ከባድ ሰደድ እየፈጠረ መሆኑ ተገልጾል።

በአፍሪካ፣ በደቡብ አሜሪካ እና በመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት የክትትል ጣቢያዎች እጥረት በመኖሩ በእነዚያ አካባቢዎች የአየር ጥራት መረጃ እጥረት ማስከተሉም ይገለጻል።

ምንም እንኳን በአፍሪካ በዚህ አመት ሪፖርት ውስጥ የተካተቱት ሀገራት ቁጥር ካለፉት አመታት ጋር ሲነጻጸር መሻሻል ቢያሳይም፣ ሁሉንም የሚያካትት አለመሆኑን ሪፖርቱ አሳይቶል።

YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA

TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia

Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc

Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv

#NBC_ETHIOPIA

#ሆኖ_መገኘት

ShareTweetShare
Previous Post

የሮቢኒሆ የ9 ዓመት የእስር ቅጣት በብራዚል ሊፈጸም ነው

Next Post

የቦምብ ጥቃት በአፍጋኒስታን

Related Posts

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ
Hard Talk

የትኩረት ማጣትና መቅበጥበጥ ተግዳሮቶች ፡ በዶክተር ዮሐንስ ባህረ ጥበብ

November 17, 2026
25
COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
News

COP32 የኢትዮጵያን የአየር ንብረት አጀንዳ ለማራመድና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

November 16, 2026
9
መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!
News

መርካቶ የበጎነት መንደር፦ ማህበራዊ ፍትህ በተግባር፣ የዜጎች ሕይወት በእውነት ሲቀየር!

November 16, 2026
8
በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች
News

በ2026/27 የባርሴሎና እና የሪያል ማድሪድ ተቃራኒ ነጥቦች

November 16, 2026
16
ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ
Hard Talk

ህወሃት የሚመራው ጥምረት የፈረሰው የተቋቋመ ዕለት ነው! – የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ

November 13, 2026
52
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)
News

ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ባይተዋር አይደለችም! – የመካከለኛው ምስራቅና ኤዢያ ፓስፊክ ጉዳዮች ከፍተኛ ተመራማሪ አንተነህ ጌታቸው (ዶ/ር)

November 13, 2026
38
Next Post
የቦምብ ጥቃት በአፍጋኒስታን

የቦምብ ጥቃት በአፍጋኒስታን

በንግስት እሌኒ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሁለት ራስ ቅል ያለው ልጅ ተወለደ

በንግስት እሌኒ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሁለት ራስ ቅል ያለው ልጅ ተወለደ

መጥፎ የአፍ ጠረንን እንዴት መከላከል  እንችላለን

መጥፎ የአፍ ጠረንን እንዴት መከላከል  እንችላለን

Leave a Reply Cancel reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026
የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

የህወሓት አመራሮች ጦርነትን እንደ ጡረታ የሚያዩ ናቸው” – ጌታቸው ረዳ

November 17, 2026

Popular Posts

  • የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    የሆድ መነፋት ምንድ ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • አልማዝ ባለጭራ (Herpes zoster)

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • ሱስ ምን ማለት ነው?

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • በአለም ላይ ያሉ አስገራሚ ሁነቶች

    0 shares
    Share 0 Tweet 0
  • የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ማለፊያ ውጤት ይፋ ተደረገ

    0 shares
    Share 0 Tweet 0

Follow Us:

Facebook Youtube
National Media

Follow Us:

Recent News

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

የቱሪዝም ዘርፉን ለማሳደግ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማዘመን ያስፈልጋል ተባለ!

November 17, 2026
ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

ዓለም አቀፍ የባህል ማዕከላት በኢትዮጵያ

November 17, 2026

Company

  • About Us
  • Career
  • Advertising

Contact Us

Mesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com

  • Apps
  • Terms & Policy

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

No Result
View All Result
  • Home
  • NEWS
    • NEWS SHOW
    • NEWS
    • NEWS PROGRAM
  • PROGRAM AND FEATURE
    • Holiday
    • NBC MAGAZINE
    • NBC REALITY SHOW
    • NBC TALK SHOW
    • NBC DOCUMENTARY
  • TV SERIES
    • NBC DRAMA
    • NBC SITCOM
    • NBC MOVIES
  • LIVE
  • English
    • English
    • Amharic

© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.

Welcome Back!

Login to your account below

Forgotten Password?

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

All fields are required. Log In

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Log In

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?