፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መጋቢት 11፣ 2016| NBC ETHIOPIA – ሳድዮ ማኔ የፈረንሳዩን የቡርዥ ፉት ክለብ ከፍተኛ ድርሻን የገዛው ሴኔጋላዊያን ታዳጊ ተጨዋቾችን ታሳቢ በማድረግ እንደሆነ አስታውቋል፡፡
-የዩቬንቱስ የቀድሞ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ ሉቺያኖ ሞጂ የወቅቱ የቡድኑ ኃላፊዎች አሰልጣኝ ማክስ አሌግሪን በይፋ ሊደግፏቸው እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡
-የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ሪቻርድ ሂዩዝን አዲሱ የስፖርቲንግ ዳይሬክተርነት ሊሾሙ መሆናቸው ተገልጿል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












