፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መጋቢት 11፣ 2016| NBC ETHIOPIA – የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከግሪክ አቻቸው ፕሬዚዳንት ካትሪና ሳኬላሮፖሉ ጋር ተወያዩ፡፡
-ኢትዮጵያ በሥርዓተ-ጾታ እኩልነት እና በሴቶች ልማት ላይ በሚመክረው 68ኛው ዓለም አቀፍ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው።
-ኢትዮ ቴሌኮም ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ከ8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ፡፡
– የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አምስት ተጨማሪ የሀገር ውስጥ መዳረሻ የአውሮፕላን ማረፊያዎችን እየገነባ መሆኑን አስታወቀ፡
-የአዲሰ አበባ ፖሊስ በህገ-ወጥ መልኩ ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ 6ሚሊዮን ብር የሚገመቱ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ይዘው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ማዋሉን አሰታወቀ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












