፨ ፨ ፨ ፨ ፨
አዲስ አበባ | መጋቢት 11፣ 2016| NBC ETHIOPIA – በጋና እየተካሄደ በሚገኘው 13ኛው መላ የአፍሪካ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ በ20 ኪሎ ሜትር የወንዶች እርምጃ ውድድር በምሥጋና ዋቁማ 5ኛውን የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች።
በተመሳሳይ በሴቶች በ20 ኪሎ ሜትር የእርምጃ ውድድር ስንታየሁ ማስሬ የብር ሜዳልያ አግኝታለች።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












