አዲስ አበባ | የካቲት 28፣ 2016| NBC ETHIOPIA -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል።



ጠቅላይ ሚኒስትሩ “መዲናችን ከከተማ መስፋፋት ጋር የሚመጣ ፍላጎትን የሚያጎሉ ወሳኝ የሆኑ የዕድገት እና የለውጥ ሂደት ውስጥ ትገኛለች” ብለዋል።
የዛሬው ዓይነት ስብሰባዎች በሚታዩ ክፍተቶች የጋራ ግንዛቤ ለመያዝ ብሎም መልካም አጋጣሚዎችን ለመለየት እጅግ አስፈላጊ መሆናቸውን በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት ገልፀዋል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












