፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | የካቲት 28፣ 2016| NBC ETHIOPIA -የጠቅላይ ሚኒስትሩ የኬንያ እና ታንዛንያ ጉብኝት ኢትዮጵያ በቀጣናው በኢነርጂ እና አቬሽን ዘርፍ ያላትን ትብብር ያጠናከረ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡
-ኢትዮጵያ በጀርመን በርሊን እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የቱሪዝም ኤግዚቢሽን የቱሪዝም ሀብቶቿን እያስተዋወቀች ነው፡፡
-ኢትዮጵያ በኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል በተመራ ልዑክ አማካኝነት በዱባይ እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የፖሊስ ጉባኤ እየተሳተፈች ነው፡፡
-የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ጉዳት የደረሰባቸው የባህር ዳር ፣ጋሸና፣ አላማጣ የኤሌክትሪክ መስመር መጠገኑን ገልጿል፡፡
-ኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ሰዮ ወረዳ አላኩ አቦ ቀበሌ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ 10 ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












