፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | የካቲት 20፣ 2016| NBC ETHIOPIA -የማንችስተር ሲቲ አጥቂ ኤርሊንግ ሀላንድ ለሁለተኛ ጊዜ 5 ጎሎችን በማስቆጠር የክለቡን ክብረ ወሰን ሰበረ።
-አጥቂው ትላንት ምሽት በኤፍ ኤ ዋንጫ ጨዋታ ሉተን ታውንን 6-2 ሲያሸንፉ 5 ጎሎችን አስቆጥሯል።
-በእንግሊዝ የኤፍ ኤ ዋንጫ 5ኛ ዙር መርሐ ግብር ዛሬ አመሻሹን 4 ጨዋታዎች ይከናወናሉ።
-ቼልሲ ከ ሊድስ ዩናይትድ፣ ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ማንችስተር ዩናይትድ፣ ዎልቭስ ከ ብራይተን እንዲሁም ሊቨርፑል ከ ሳውዝሃምፕተን ይጫወታሉ።
-ኤቨርተን ከፋይናንስ ህግ ጥሰት ጋር በተገናኘ ተጨማሪ የ6 ነጥብ ቅነሳ ሊደረግበት እንደሚችል ተነግሯል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












