፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
አዲስ አበባ | የካቲት 19፣ 2016| NBC ETHIOPIA -በ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዌስትሃም ዩናይትድ ብሬንትፎርድን 4-2 አሸንፏል።
-አይቮሪኮስታዊው የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊ ሰባስቲያን ሀለር የ2024 ሎሪየስ አዋርድ እጩ ሆነ።
-በእንግሊዝ የኤፍ ኤ ዋንጫ 5ኛ ዙር መርሐ ግብር በርንማውዝ ከ ሌይስተር ሲቲ፣ ብላክበርን ሮቨርስ ከ ኒውካስል ዩናይትድ እንዲሁም ሉተን ታውን ከ ማንችስተር ሲቲ ዛሬ ምሽት ይጫወታሉ።
-የማንችስተር ሲቲ አጥቂ ኦስካር ቦብ በክለቡ እስከ 2029 የሚያቆየውን የዉል ማራዘሚያ ፈርሟል።
-ኖቲንግሃም ፎረስት ከፋይናንስ ህግ ጥሰት ጋር በተገናኘ የተመሰረተበት ክስ በቀሚቀጥለው ሳምንት ፍርድ ቤት ቀርቦ እንደሚደመጥ ተነግሯል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












