አዲስ አበባ | የካቲት 20፣ 2016| NBC ETHIOPIA -የዩጋንዳ መከላከያ ሚንስቴር ሚኒስትር ቪሴንት ባሙላንጋኪ ሴምፒጅ እና የሀገሪቱ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ዊልሰን ዕምባሱ ዕምባዲ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል።
-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ ‘ሳልሳይ ወያነ ትግራይ’ የክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲ የምዝገባና የሕጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ሰጠ፡፡
-የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በስሩ ባሉት ኮሌጆች ከየካቲት 29 እስከ መጋቢት 14 ቀን 2016 ዓም የስፖርት ፌስቲቫል እንደሚያካሂድ አስታቅ፡፡
-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለሁለት ቀናት መንግሥታዊ ጉብኝት ኬንያ ገብተዋል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












