-አዲስ አበባ | ጥር 30፤ 2016| NBC ETHIOPIA -የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ላለበት የመልስ ጨዋታ ወደ ደቡብ አፍሪካ ጉዞ ጀምሯል፡፡
-በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት ሲዳማ ቡና ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንዲሁም በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ መቻል ከኢትዮጵያ ቡና ይጫወታሉ፡፡
-በአፍሪካ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ናይጄሪያ ደቡብ አፍሪካን፣ አይቮሪኮስት ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኦፍ ኮንጎን በማሸነፍ ለፍፃሜው ደርሰዋል፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook -https://www.facebook.com/ethiopiannbc
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv