፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡
-በእንግሊዝ የካራባዎ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ምሽት 5፡00 በአንፊልድ ሮድ ስታዲየም ሊቨርፑል ፉልሃምን ያስተናግዳል፡፡
-ቶተንሃም ኖማንያዊውን ተጨዋች ራዱ ድራጉሲንን ከዤኖዋ ለማዘዋወር መስማማቱን ይፋ ተደርጓል።
-በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሃ ግብር መቻል ከሀዋሳ ከተማ፣ ሀድያ ሆሳዕና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ይጫወታሉ፡፡
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Telegram – https://t.me/nbcethiopiatv
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv