-አዲስ አበባ | ጥር 01፤ 2016| NBC ETHIOPIA -የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ ስምምነት በጋራ የመልማት ቀጣናዊ ፖሊሲን እንደሚያጸና ተገለጸ፡፡
-በሕገ-ወጥ መንገድ በኢትዮጵያ የሚኖሩ የውጭ ዜጎች እንዲመዘገቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡
-ወደ 4 ሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
-በፍትሕ ሚኒስቴር የሚሰጡ አገልግሎቶች በብሔራዊ መታወቂያ ብቻ እንዲሆኑ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ፍትሕ ሚኒስቴር ገለጸ።
-በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ ከ12 ሺህ ለሚልቁ የአገልግሎት ጥያቄዎች የጥራት ማረጋገጫ አገልግሎት መስጠቱን የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት አስታወቀ፡፡
-በ2016 የገናን በዓል ከ242 የውጭ ሀገር ጎብኚዎች በላሊበላ ተገኝተው መታደማቸውን የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Telegram –https://t.me/nbcethiopiatv
Telegram-https://t.me/nbcethiopiatv












