
አዲስ አበባ | ጥቅምት 22፤ 2016| NBC ETHIOPIA – በዛሬው ዕለት ታሪክ ሲወሳ እንደ እኤአ በ November 2, 1930 (ጥቅምት 22፤ 1923) የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት አፄ ሀይለስላሴ ዘውድ የደፉበት ዕለት እንደነበር ታሪክ ይዘክራል፡፡ ንጉሠ ነገሥት አፄ ሀይለስላሴ በወታደራዊው አገዛዝ በ1966 ዓ.ም. በመፈንቅለ መንግስት ነበር ከስልጣን የወረዱት፡፡
በቶማይ መኮንን
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Telegram – https://t.me/nbcethiopiatv
Facebook- https://www.facebook.com/ethiopiannbc/












