ኢትዮጵያ ከጃፓን ጋር ለሚኖራት ግንኙነት ትልቅ ቦታ ትሰጣለች ተባለ
ኢዜአ እንዳስታወቀው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀያሺ ዮሺማሳን ተቀብለው አነጋግረዋል። ኢትዮጵያ ከጃፓን ጋር ላላት ግንኙነት ትልቅ ቦታ ትሰጣለች ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሁለቱ ሀገራት የጋራ...
Read moreኢዜአ እንዳስታወቀው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀያሺ ዮሺማሳን ተቀብለው አነጋግረዋል። ኢትዮጵያ ከጃፓን ጋር ላላት ግንኙነት ትልቅ ቦታ ትሰጣለች ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሁለቱ ሀገራት የጋራ...
Read moreበውይይቱ የመደመር እሳቤ ለሰላም፣ ለልማት እንዲሁም ለብልጽግና መረጋገጥ ያለው ሚና ላይ ሰፊ ውይይት እንደሚደረግም ተጠቁሟል። በሌላ መልኩ ብሔራዊ መግባባት መፍጠር በሚያስችሉ ሃሳቦች ዙሪያ ውይይት እንደሚካሄድ ተገልጿል። በመድረኩ የሕዝብ ተወካዮች ምክር...
Read moreሚኒስትር ዴኤታው ወቅታዊውን የአገሪቱን የዲፕሎማሲ ሁኔታ አስመልክተው ዛሬ በሰጡት ማብራሪያ፣ በሰላም በሁለትዮሽና በባለብዙ ወገን ግንኙነትት ላይ ተመስርቶ በስፋት እየተሰራ ያለውና ወደ አዲስ ምእራፍ የተሸጋገረው የውጭ ግንኙነት ስራ ውጤታማ ሆኗል ብለዋል።...
Read moreባንኩ በኢትዮጵያ እየተተገበረ ያለውን የኢኮኖሚ ማሻሻያ ለማሳካት የሶስት ዓመት መርሐ-ግብር ዝግጅት በማጠናቀቅ ላይ መሆኑንም ገዢው ገልጸዋል። የማክሮ ኢኮኖሚ መረጋጋትን ለማረጋገጥ የፊስካል ፖሊሲ አተገባበርን ውጤታማ ማድረግ፣ ጥብቅ የገንዘብ ቁጥጥርን ማጠናከር እንዲሁም...
Read moreሚኒስቴሩ በላከው መረጃ እንዳመላከተው የነዳጅ ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ እስከ ነሀሴ 30 ድረስ በሀምሌ ወር የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ይቀጥላል። በመጪዎቹ ጊዜያትም የዓለም የነዳጅ ዋጋን መነሻ በማድረግ አስፈላጊው ማሻሻያ እንደሚደረግ የንግድ እና...
Read moreአምባሳደር ምስጋኑ በውይይቱ ወቅት የአዘርባጃን መንግስት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በሕዝብ አገልግሎት አሰጣጥ በትብብር ለመስራት ያለውን ፍላጎት አድንቀዋል። እንደ ኢዜአ ዘገባ ኢትዮጵያ አዘርባጃን በፌደራል እና ክልል የአስተዳደር እርከኖች ካደረገቻቸው ዘርፈ ብዙ...
Read moreአባል ሀገራቱ ወታደራዊው ቡድን በ7 ቀናት ውስጥ ፕሬዝዳንት ሞሐመድ ባዙማንን ወደ ወደ ቀደመ ስልጣናቸው እንዲመለስ አሳስበዋል። የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት ስብስብ የሆነው ኢኮዋስ አባል ሀገራቱ በኒጀር የተከሰተውን ችግር በማስመልከት በናይጄሪያ ስብሰባ...
Read moreየኢትዮጵያና አውስትራሊያ የሁለትዮሽ ግንኙነት :: :: :: :: :: :: አዲስ አበባ ፤ ሐምሌ 21/2015 NBC Ethiopia- ኢትዮጵያ ከአውስትራሊያ ጋር ያላትን ለረጅም ጊዜ የቆየ የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር እንደምትሰራ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ...
Read moreትራምፕ ምስጢራዊ ሰነዶችን በማጥፋት ተጨማሪ ክስ ቀረበባቸው አዲስ አበባ ፤ ሐምሌ 21/2015 NBC Ethiopia- የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በመኖሪያ ቤታቸው የነበሩትን ሰራተኞች የደኅንነት ካሜራ ምስሎችን እንዲሰርዙ ግፊት አድርገዋል በሚል...
Read moreአዲስ አበባ ፤ ሐምሌ 20/2015 NBC Ethiopia- በሚቀጥሉት አምስት ቀናት በደቡብ ምዕራብና በምዕራብ የሀገሪቱ ቦታዎች ላይ ከመደበኛ በላይና በረዶ የቀላቀለ ከባድ ዝናብ እንደሚኖራቸው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.