Tomay Mekonnen

Tomay Mekonnen

የኒጀር ወታደራዊ ጁንታ የሀገሪቱን የአየር ክልል መዝጋቱ ተገለፀ

የምዕራብ አፍሪካ አባል ሀገራት ስብስብ የሆነው ኤኮዋስ በሰጠው ማስጠንቀቂያ ፕሬዝደንት ሞሐመድ ባዙም እስከ ትናንት እሁድ ከእስር ተለቀው ወደ ስልጣናቸው ካልተመለሱ ወታደራዊ እርምጃ እንደሚወስድ ገልጾ ነበር ። በሌላ በኩል የጁንታው ቃል...

Read more

ኢትዮጵያ ብሪክስን ብትቀላቀል ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ተጠቃሚነቷ ይረጋገጣል ተባለ

ዶክተር ሳሙኤል ተፈራ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ብሪክስ ውስጥ ያሉ ሀገራት ከዓለም ኢኮኖሚ 31 ነጥብ ሰባት በመቶ የሚሆን ድርሻ አላቸው። በዚህም ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀል ከቻለች ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ያስችላል።...

Read more

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲትን ጋር ተወያዩ

እንደ ኢ.ፕ.ድ ዘገባ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በተካሄደው ስብሰባ ወቅት መሪዎቹ በሁለትዮሽ ጉዳዮች በንግድ፣ በመሰረተ ልማት ዝርጋታ እንዲሁም በቀጠናው ሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። YouTube - https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA TikTok - https://www.tiktok.com/@nbcethiopia...

Read more

በሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኢብራሂም ኡስማን የተመራው ልዑክ አሜሪካ ገባ

ቡድኑ በኦሃዮ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ አባላት ጋር በተለያዩ አገራዊ እና ክልላዊ አጀንዳዎች ላይ ይወያያል ተብሎ ይጠበቃል። ሰሞኑን በሚኒሶታና አካባቢው ከሚኖሩ ዳያስፖራዎች ጋር በአገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ መምከሩ የሚታወስ...

Read more

ሀገራዊ ምክክሩ ለዘላቂ ሰላም መስፈን ሚናው የጎላ በመሆኑን የሃይማኖት አባቶች ተናገሩ

በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በየጊዜው መልካቸውን እየቀያየሩ የሚስተዋሉት አለመግባባቶች መፍተሄ የሚያገኙት ቁጭ ብሎ በመነጋገር ነው የሚሉት የሃይማኖት አባቶቹ ለዚህም አገራዊ ምክክሩ ትልቅ እድል የሚፈጥር መሆኑን ተናግረዋል፡፡ በመሆኑም የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣...

Read more

ሀገሬ እየተጠቃች ነው ሲሉ መሀመድ ባዙም ተናገሩ

ፕሬዝዳንት ባዙም እንዳሉት ሀገሬ ጥቃት እየደረሰባት ነው እኔም ታግቻለሁ ሲሉ ተደምጠዋል ፡፡ ፕሬዘዳንት መሀመድ ባዙም የሀምሌ 26ቱን መፈንቅለ መንግስት ተከትሎ በዘፈቀደ እና በህገ ወጥ መንገድ ከታሰሩ በመቶዎች ከሚቆጠሩ ዜጎች አንዱ...

Read more
Page 13 of 16 1 … 12 13 14 … 16

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?