
ቡድኑ በኦሃዮ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ አባላት ጋር በተለያዩ አገራዊ እና ክልላዊ አጀንዳዎች ላይ ይወያያል ተብሎ ይጠበቃል። ሰሞኑን በሚኒሶታና አካባቢው ከሚኖሩ ዳያስፖራዎች ጋር በአገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ መምከሩ የሚታወስ ነው።
በሚኒያፖሊስ እና ጅግጅጋ ከተሞች መካከል የእህትማማች ግንኙነት ለመመስረት ከመግባባት ላይ ደርሷል።
እንደ ኢዜአ ዘገባ ልዑኩ በሚኒሶታ ከአሜሪካ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል ኢልሃን ኦማር ጋር እንዲሁም ከከተማዋ ከንቲባ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች በመምከር ውጤታማ ቆይታ ማድረጉ ተገልጿል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook_https://www.facebook.com/ethiopiannbc
#NBC_ETHIOPIA
#ሆኖ_መገኘት












