NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

ሩሲያ ኬቭን ደበደበች

NBC Ethiopia ሩሲያ ለሊቱን በዩክሬን ዋና ከተማ ኬቭ በፈፀመችው ከፍተኛ የድሮን ጥቃት 15 ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ በርካቶች መቁሰላቸው ተሰምቷል። በጥቃቱ በተከሰተው ከፍተኛ ፍንዳታ ሳቢያ እስከማለዳው ድረስ በተለያዩ አካባቢዎች እሳትና ጭስ...

Read more

የነሃሴ 22 ቀን 2017 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

NBC Ethiopia በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ እና በዳንጎቴ ግሩፕ መካከል የማዳበሪያ ማምረቻ ኮምፕሌክስ የድርሻ ስምምነት የአፍሪካ ህብረት ሴቶች በአህጉራዊ የሰላም ግንባታ እና መረጋጋት ያላቸውን ሚና የበለጠ ለማጠናከር በቁርጠኝነት እንደሚሰራ ማስታወቁ በጋዛ...

Read more

የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች

NBC Ethiopia በመጪው መስከረም ወር በአማራ እና ኦሮሚያ ክልልሎች የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ይጀመራል ተባለ። የአማራ ክልል የሰው ሃብትና ሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ሃላፊ ባንቺአምላክ ገ/ማርያም፣ በቀጣይ ዓመት መስከረም ወር ጀምሮ...

Read more

#የታሪክ_እፍታ

NBC Ethiopia ታላቅ የሰብዓዊ መብት ንግግር – ማርቲን ሉተር ኪንግ "I Have a Dream" ልክ በዛሬው ቀን እ.ኤ.አ በ1963 ነሐሴ 28 የአሜሪካ የቤተ ክርስቲያን መሪ እና የሰብዓዊ መብት ተሞጋች ማርቲን...

Read more

የእስራኤል ዘመቻ በሶሪያ

NBC Ethiopia እስራኤል ሶሪያ ላይ አዲስ ጥቃት መክፈቷ ተገለፀ። ከአንድ ቀን በፊት በእስራኤልና ሰው አልባ አውሮፕላኖች (ድሮን) ስድስት ወታድሮች ህይወት የተቀጠፈበት ቦት ላይ ነው ዘመቻው የተደረገው። ተከታታይ ጥቃት በቀድሞው ወታደራዊ...

Read more

የህፃናት ግድያ በአሜሪካን ሚኒያፖሊስ

NBC Ethiopia በአሜሪካን ሚኒያፖሊስ በሚገኝ የካቶሊክ ትምህርት ቤት በተከፈተ የተኩስ ጥቃት ሁለት ህፃናት ሲገደሉ 17 የሚሆኑት ደግሞ መቁሰላቸው ተሰምቷል። በሚኒያፖሊስ የካቶሊክ የህፃናት መማሪያ ትምህርት ቤት ሆን ተብሎ በተከፈተው በዚህ ተኩስ...

Read more

ዓለም አቀፍ በረራዎችን የክልል ኤርፖርቶች ማስተናገድ

NBC Ethiopia ዓለም አቀፍ በረራዎች ከአዲስ አበባ በተጨማሪ የክልል ኤርፖርቶች ማስተናገድ ሊጀመሩ መሆኑን የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አስታወቀ። በባለስልጣኑ የአየር ትራንስፖርትና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች አማካሪ አቶ እንደሻው ይገዙ ባቀረቡት ሪፖርት፣ በ2018...

Read more

በመቀሌ ሰባ እንደርታ እና አዳማ ከነማ የሚፈለገው ሃይደር ሸረፋ

NBC Ethiopia ሃይደር ሸረፋ በመቀሌ ሰባ እንደርታ እና አዳማ ከነማ በጥብቅ እየተፈለገ ነው ተባለ። የወቅቱ የፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ኢትዮጵያ መድን ተጫዋች የሆነው ሃይደር ሸረፋ በዝውውር መስኮቱ በመቀሌ ሰባ እንደርታ እና...

Read more

ኮቢ ሜይኑ ማንችስተር ዩናይትድን ሊለቅ እንደሚችል ተዘገበ

NBC Ethiopia ታዳጊው ተጫዋች በአሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ስር በቂ የመሰለፍ ዕድል አለማግኘቱን ተከትሎ የዝውውር ገበያው ከመዘጋቱ በፊት ከኦል ትራፎርድ ሊለቅ ይችላል ተብሏል። ኮቢ ሜይኑ በአሰልጣኙ እምነት የብሩኖ ፈርናንዴዝ ተጠባባቂ እንዲሆን...

Read more
Page 99 of 281 1 … 98 99 100 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?