NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

የታሪክና ፖለቲካ ብያኔን የለወጥንበት የጋራ ችሎታችን ትዕምርት ነው!

NBC Ethiopia ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በታላቋ ኢትዮጵያ ልጆች ጥሪት፣ ላብ፣ ዕውቀት እና ደም የተገነባ የመቻል ትዕምርት ነው፡፡ ከእንግዲህ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብቷ ፍትሐዊ ተጠቃሚ እንጅ ተመልካች አይደለችም፤ በአፍሪካ የታላቁ ግድብ...

Read more

ሊቨርኩሰን አሰልጣኝ ሾመ

NBC Ethiopia ባየርን ሊቨርኩሰን ካስፐር ሁልማንድን አዲሱ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ። የጀርመኑ ክለብ ባሳለፍነው ሳምንት አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሃግን ማሰናበቱ ይታወሳል። ሆላንዳዊው አሰልጣኝ በሊቨርኩሰን የተሰናበቱት በሶስት ጨዋታ ብቻ መሆኑ መነጋገሪ ሆኖ እንደነበር...

Read more

አልቫሬዝ ታገደ

NBC Ethiopia የአትሌቲክ ቢልባኦው ተጫዋች የራይ አልቫሬዝ ለ10 ወር ታገደ። የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር የቢልባኦው ተከላካይ አልቫሬዝ አበረታች መድሃኒት ተጠቅሟል በሚል ለ10 ወር ከማንኛውም ስፖርታዊ ውድድር አግዶታል። ተከላካዩ ባሳለፍነው የውድድር...

Read more

ኢትዮጵያ የምታስተናግደዉ 2ኛው የአፍሪካ አየር ንብረት ጉባዔ ሀገራችን ያሳካቻቸው ተጨባጭ ልምዶችን የምታካፍልበት መድረክ ነው

NBC Ethiopia 2ኛዉ የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ይህንን ጉባኤ የምታስተናግደዉ ለተሳታፊዎች ተጨባጭ ልምዶችን በማካፈል ጭምር ነው፡፡ ኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ዓመታት ብቻ ከ48...

Read more

ኮናቴ ወደ ማድሪድ?

NBC Ethiopia ሊቨርፑል ከኢብራሂም ኮናቴ እያደረገ የሚገኘው የኮንትራት ማደስ ውይይት ውጤት አልባ እየሆን መምጣቱ ተነገረ። የመርሲሳይዱ ክለብ ፈረንሳዊውን የመሃል ተከላካይ በክለቡ ለማቆየት እያደረገ የሚገኘው ጥረት ስምምነት ላይ መድረስ አለመቻሉ ተነግሯል።...

Read more

ቶተንሃም ሆትስፐር የቀረበለትን ክለቡን የመግዛት ጥያቄ ውድቅ አደረገ

NBC Ethiopia የሰሜን ለንደኑ ቶተንሃም ባለቤቶች ክለቡን ለመሸጥ ፍላጎት እንዳላቸው እንደተጠየቁ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ከቀናት በፊት የክለቡ ከፊል ባለድርሻ እና ሊቀመንበር የሆኑት ዳኔል ሌቪ ከ25 አመት ቆይታ በኋላ መልቀቃቸውን ተከትሎ...

Read more

“ዛሬ የተገናኘነው በአየር ንብረት ለውጡ ዙሪያ ለመምከር ብቻ ሳይሆን የአለምን ቀጣይ የአየር ንብርት ፋይናንሲንግን ለመወሰን ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

NBC Ethiopia ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ መካሄድ ጀመሯል። ጉባኤውን የከፈቱት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ዛሬ የተገናኘነው በአየር ንብረት ለውጡ ዙሪያ ለመምከር ብቻ ሳይሆን የአለምን ቀጣይ የአየር...

Read more

ኔታንያሁ ጥቃት የደረሰበትን ቦታ ጎበኙ

NBC Ethiopia የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ከብሄራዊ ደህንነት ሚኒስትር ኢታማር ቤን-ጊቪር ጋር በመሆን የተኩስ ጥቃት በተፈጸመበት ቦታ ጉብኝት እያካሄዱ ይገኛሉ። በእስራኤል በደረሰ የተኩስ ጥቃት ቢያንስ አምስት ሰዎች ሲገደሉ ሰባት...

Read more

ኤቨርተን ጆርዳን ፒክፎርድን አዲስ ውል ለማስፈረም ውይይት ላይ ይገኛል

NBC Ethiopia የመርሲሳይዱ ክለብ እንግሊዛዊውን ግብ ጠባቂ ለረጅም ጊዜ በክለቡ እንዲቆይ የሚያስችለውን ውል ለማስፈረም በሂደት ላይ እንደሚገኝ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። የ31 አመቱ ፒክፎርድ አሁን ላይ እስከ አውሮፓውያኑ 2027 የሚያቆይ ኮንትራት...

Read more

የጷግሜ 3 ቀን 2017 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

NBC Ethiopia ሁለተኛው የአፍሪካ የአየር ንብረት ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ጳጉሜን 3 የእመርታ ቀን በሳይንስ ሙዚየም “እመርታ ለዘላቂ ከፍታ” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል፡፡ ከጎንደር ከተማ የተወጣጡ እንግዶች...

Read more
Page 91 of 281 1 … 90 91 92 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?