NBC Ethiopia

NBC Ethiopia

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;

የጥቅምት 19 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

NBC Ethiopia የቀይ ባህር ጉዳይ ሕጋዊ፣ ታሪካዊ፣ መልከዓ ምድራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጥያቄ ነው ብለን እናምናለን። -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2017 ዓ.ም አገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል...

Read more

የክፍለ ዘመኑ አስፈሪ ማዕበል

NBC Ethiopia በጃማይካ የተነሳው ከባድ ማዕበል የመሬት መንሸራተት በማስከተል የዜጎችን ህይወት አደጋ ላይ እየጣለ ነው። ሃሪኬን መሊሳ በሚል የሚታወቀው ማዕበል ''ካቲጎሪ አምስት'' ሆኖ ተመዝግቧል። "ካቲጎሪ አምስት ሀሪኬን" እጅግ ከበዱ እና...

Read more

አሜሪካ ጥቃት ሰነዘረች

NBC Ethiopia አሜሪካ አደንዛዥ ዕጽ ሳይዙ አልቀሩም ባለቻቸው 4 ጀልባዎች ላይ ባደረሰችው ጥቃት የ14 ሰዎች ህይወት ተቀጠፈ። አንድ ግለሰብ በሜክሲኮ የፍለጋ እና ነፍስ አድን ሰራተኞች አማካኝነት መትረፉም ተወስቷል። የአሜሪካው የጦር...

Read more

ኢንዱስትሪው ተወዳዳሪ ምርቶችን በማምረት የመንግስትን የግዥ ፍላጎት ማሟላት የሚችልበት ዕድል ተፈጥሯል – ሚኒስትር መላኩ አለበል

NBC Ethiopia ኢንዱስትሪው በጥራትና በዋጋ ተወዳዳሪ ምርቶችን በማምረት የመንግስትን የግዥ ፍላጎት ማሟላት የሚችልበት ዕድል መፈጠሩን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ። በመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የተዘረጋው ዘመናዊ የግዥ ሥርዓት ለአምራች ዘርፉ...

Read more

የጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

NBC Ethiopia 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ በነገው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ይካሄዳል። የአዲስ አበባ ኮሪደር ልማት የኢትዮጵያን ብልጽግና እውን ለማድረግ...

Read more

ሕገ ወጥ ድርጊት በፈጸሙ ነጋዴዎች ላይ ሕጋዊ ርምጃ ተወሰደ

NBC Ethiopia ሕገ ወጥ የንግድ እንቅስቃሴ መፈጸማቸው የተረጋገጡ 785 ነጋዴዎች ላይ የተለያየ ደረጃ ያለው ሕጋዊ ርምጃ መወሰዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የሀገር ውስጥ ንግድ መሪ ሥራ አስፈጻሚ ሊቁ...

Read more

የዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት) ፓርቲ የምስረታ ጉባኤውን አካሄደ

NBC Ethiopia በህውኃት ሳቢያ በትግራይ የምስረታ ጉባኤውንማካሄድ ባለመቻሉ በአዲስ አበባ ለማድረግ መገደዱን የዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ ፓርቲ አስታወቀ። በምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲነት በተሰረዘው በህውኃት በትግራይ ክልል የተፈጠረውን የፖለቲካ ምህዳር መበላሸትን ለማስተካከል...

Read more

የጥቅምት 14 ቀን 2018 ዓ.ም የቀን ዜናዎች | NBC ዜና | ቀጥታ ሥርጭት |

NBC Ethiopia ባለፉት ሶስት ወራት የተሰበሰበው ገቢ 323 ቢሊየን ብር መድረሱን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ ገለፁ፡፡ የዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ ፓርቲ የምስረታ ጉባኤ 11ኛው ጣና ከፍተኛ የሰላም እና የደኅንነት ፎረም...

Read more

“ጣና ፎረም ለእኛ ከሁነትም በላይ ነው” – ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

NBC Ethiopia ለአፍሪካዊ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ ለመሻት እንደተመሠረተ የሚነገርለት ጣና ፎረም ለ11ኛ ጊዜ የሚካሄደው ውይይት በባሕር ዳር ከተማ ተጀምሯል። "አፍሪካ በተለዋዋጭው የዓለም ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት በተጀመረው ፎረም ላይ የእንኳን...

Read more
Page 72 of 281 1 … 71 72 73 … 281

FOLLOW ME

INSTAGRAM PHOTOS

Welcome Back!

Login to your account below

Create New Account!

Fill the forms bellow to register

Retrieve your password

Please enter your username or email address to reset your password.

Add New Playlist

Are you sure want to unlock this post?
Unlock left : 0
Are you sure want to cancel subscription?