ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋን በቢሮአቸው ተቀብለው አነጋገሩ
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋን በቢሮአቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ኮሚሽነር ጀነራሉ የኢትዮጵያ እና የአሜሪካ የፖሊስ ለፖሊስ ግንኙነትን የበለጠ በማጠናከር ሽብርተኝነትንና ሌሎች ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን...
Read more











