ስድስት የትግራይ የፖለቲካ ፓርቲዎች ያወጡት መግለጫበትግራይ የሚንቀሳቀሱ ስድስት ፓርቲዎች በክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር እንዲቋቋም ጥሪ አቀረቡስድስት የትግራይ የፖለቲካ ፓርቲዎች ያወጡት መግለጫ
ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩ የትግራይ ፖለቲካዊ ፓርቲዎች ለሁሉም ፖለቲካ ሃይሎች ያካተተ (የታጠቁና ያልታጠቁ) ግዚያዊ መንግስት ምስረታ ማቋቋም የሚያስችል የፖለቲካ ሃይሎች ውይይት እንዲደረግ በተደጋጋሚ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ይህ በትግራይ ደረጃ የሚደረግ ውይይት...
Read more











