ዓለም አቀፍ ፈተናዎችን ለመፍታት ፓን አፍሪካኒዝም ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ
በአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19/2015፣ NBC ETHIOPIA- አሁናዊውንና ወቅታዊውን ዓለም አቀፍ ፈተናዎች ለመፍታት ፓን አፍሪካኒዝም ወሳኝ ሚና አለው ሲሉ በፓኪስታን የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ጀማል በከር ገለጹ፡፡ አምባሳደር ጀማል በከር በፓኪስታን...
Read moreNational Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
በአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19/2015፣ NBC ETHIOPIA- አሁናዊውንና ወቅታዊውን ዓለም አቀፍ ፈተናዎች ለመፍታት ፓን አፍሪካኒዝም ወሳኝ ሚና አለው ሲሉ በፓኪስታን የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ጀማል በከር ገለጹ፡፡ አምባሳደር ጀማል በከር በፓኪስታን...
Read moreበአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19/2015፣ NBC ETHIOPIA-የቫግነር ቡድን አዛዥ የሆነው የቭጌኒ ፕሪጎዢን ተሳፍሮበት ህይወቱን አጥቶበታል የተባለውን የአውሮፕላን አደጋን በተመለከተ ወዲያውኑ አስተያየት ከመስጠት ተቆጥበው የቆዩት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዝምታቸውን ሰብረዋል። ፑቲን...
Read moreበአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19/2015፣ NBC ETHIOPIA-አሜሪካ ፕሪጎዢን ተሳፍሮበት የነበረው አውሮፕላን ከምድር ወደ ሰማይ በሚወነጨፍ ሚሳኤል ተመትቶ ወድቋል የሚለው ትንተና የሚያስኬድ አይደለም እያለች ነው። ፔንታጎን ክስተቱን በተመለከተ በሰጠው መግለጫ ምናልባት አውሮፕላኑ...
Read moreበአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18/2015፣ NBC ETHIOPIA -ስኳር ምርት ላይ የተሰማራ የብራዚል ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ለማምረት ያለውን ፍላጎት ገለፀ። በውይይቱም ኩባንያቸው በጅቡቲ ስኳር ማቀነባበር ላይ እየሰራ እንደሚገኝና በኢትዮጵያ ማስፋፋት እንደሚፈልግ አሳውቀዋል።...
Read moreአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18/2015፣ NBC ETHIOPIA - የኢትዮጵያ የብሪክስ አባልነት ጥያቄ በአጭር ጊዜ ተቀባይነት ማግኘቱ በዲፕሎማሲው መስክ እየተመዘገበ ላለው ስኬት ማሳያ መሆኑን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት...
Read moreአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18/2015፣ NBC ETHIOPIA - ወጣቶች ከየትኛውም የጥፋት እንቅስቃሴ በመራቅ ለሀገራቸውና ለህዝባቸው ቀናኢ ሆነው መስራት ይገባቸዋል ሲሉ የሃይማኖት አባቶች ገለጹ። በኢትዮጵያ የግጭትና ጦርነት አዙሪት አብቅቶ አገራዊ አንድነት፣ ዘላቂ...
Read moreአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18/2015፣ NBC ETHIOPIA - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገር መሆኗ መልካም አጋጣሚ ነው ብለዋል፡፡ ኢትዮጵያ ሁሉን አካታችና ብልጽግና...
Read moreአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18/2015፣ NBC ETHIOPIA - በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ ያለው 15ኛው የብሪክስ አባል ሀገራት ጉባኤ ኢትዮጵያን ጨምሮ አርጀንቲና፣ ግብጽ፣ ኢራን፣ ሳዑዲ አረቢያን እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶችን በአዲስ አባልነት ተቀብሏል።...
Read moreአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18/2015፣ NBC ETHIOPIA - በሩሲያ ሰሜናዊ ምዕራብ ቴቨር አካባቢ በመከስከስ የ10 መንገደኞችን ህይወት በቀጠፈው የግል ጄት ላይ የዋግነር ፓራሚሊታሪ ቡድን መሪ ዬቭጄኒ ፕሪጎዝሂን እንደሚገኝበት ተረጋግጧል። የሩሲያ አየር...
Read moreMesqel Square Road, Addis Ababa, Ethiopia.
+251 970707143
+251 970707142
Email: info@nbcethiopia.com
© 2024 - NBC ETHIOPIA. All Right Reserved.