በአዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18/2015፣ NBC ETHIOPIA -ስኳር ምርት ላይ የተሰማራ የብራዚል ኩባንያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ለማምረት ያለውን ፍላጎት ገለፀ።

በውይይቱም ኩባንያቸው በጅቡቲ ስኳር ማቀነባበር ላይ እየሰራ እንደሚገኝና በኢትዮጵያ ማስፋፋት እንደሚፈልግ አሳውቀዋል።

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር ጃንዲር ፌሬራ ዶሳንቶስ ጋር በቅርቡ መወያየታቸው ይታወሳል ሲል ኢፕድ ዘግቧል።
YouTube – https://www.youtube.com/@NBCETHIOPIA
TikTok – https://www.tiktok.com/@nbcethiopia
Facebook-https://www.facebook.com/ethiopiannbc/












